Tender Detail

Tender Details

  • Company Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)
  • Address ዋናው መስሪያ ቤት አራት ኪሎ አዲስ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ፡ አዲስ አበባ ኢትዮጵያ, Phone: 0111555230
  • Websitehttps://ethbspe.org/en_US/
  • Deadline24 Nov 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Security30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ)
  • opening dateበዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል::
  • Categories Industrial Machinery Provision And Installation , Machinery

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap paper Baler machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

Berhanena selam printing enterprise (ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት)


በድጋሚ የመጣ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 026/19

ድርጅታችን ቁርጥራጭ ወረቀት/ሸፍሻፊ/ ማሰሪያ ማሽን (Scrap paper Baler machine) ብዛት 1 በድጋሚ በግልፅ ጨረታ አወዳድር ለመግዛት ይፈልጋል:: ስለሆነም ወቅታዊ የንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የገንዘብ ሚኒስቴር የዕቃ አቅራቢዎች ምዝገባ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የግብር ከፋይ ምስክር ወረቀት እና በጨረታ መሳተፍ የሚያስችል የታክስ ክሊራንስ ያላቸው ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን በድርጅቱ ዋና መ/ቤት (አራት ኪሎ) አዲሱ ህንፃ 1ኛ ፎቅ በሚገኘው የዕለት ገንዘብ ተቀባይ የማይመለስ ብር 500.00 ከፍለው በመግዛት የፋይናንሺያል እና የቴክኒካል የመጫረቻ ሰነዶቻቸውን ዋናውን እና ኮፒ በተለያየ ፖስታ በማድረግ በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው ግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ:: ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ 30,000 (ሰላሳ ሺህ) ብር በባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲፒኦ) ማስያዝ አለባቸው::

ጨረታው 15/ 03 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8:00 ሰአት ተዘግቶ በዕለቱ የቴክኒካል መጫረቻ ሰነድ (ከላይ የተገለፁ ለቅድመ ግምገማ የሚያገለግሉ ዶክመንቶች፣ የጨረታ ማስከበሪያ) ብቻ ከሰዓት 8:30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ነባሩ ህንፃ 6ኛ ፎቅ በሚገኘው በግዥና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ይከፈታል::

የፋይናንሻል የመጫረቻ ሠነዶች የሚከፈቱት ቴክኒካል ተቀባይነት ላገኙት ብቻ ነው::

ድርጅቱ የተሻ መንገድ ካገኘ በጨረታው አይገደድም::

ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

ስልክ ቁጥር:- 011-1-55-52-30

ድረ ገፅ (www.ethbspe.org)

Berhanena selam printing enterprise

አዲስ አበባ

የብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Berhanena Selam Printing Enterprise seeks to buy one scrap paper baler machine via re-tendered open bid. Eligible bidders need a valid trade license, Ministry of Finance supplier registration, VAT and taxpayer certificates, and tax clearance.
Save Tender