Tender Detail

Tender Details


ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Hibret Bank


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ሕባ004/2019

ሕብረት ባንክ አ.ማ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ያገለገሉ ንብረቶች ባሉበት ሁኔታ በዝግ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

ሎት 1 – የሪብራንዲንግ ዕቃዎቸ
ተ.ቁ የዕቃዎቹ ዝርዝር/ዓይነት መለኪያ ብዛት የዕቃዎቹ ሳይዝ በልኬት  የጨረታ መነሻ ዋጋ
1 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
2 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
3 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
4 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
5 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
6 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
7 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
8 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
9 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
10 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
11 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
12 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
13 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
14 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
15 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
16 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
17 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
18 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
19 የእንግዳ መቀበያ ካውንተር ሴ/ሜትር 1 122 x 250 x 116        5,713
20 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 128 x 130 x 65        2,050
21 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 128 x 130 x 20        2,050
22 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 124 x 70 x 130        2,050
23 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 124 x 20 x 130        2,050
24 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 123 x 20 x 130        2,050
25 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 122 x 20 x 130        2,050
26 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 122 x 20 x 130        2,050
27 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 122 x 20 x 130        2,050
28 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 122 x 20 x 130        2,050
29 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 122 x 20 x 130        2,050
30 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 122 x 20 x 130        2,050
31 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 122 x 20 x 130        2,050
32 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 122 x 20 x 130        2,050
33 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 122 x 20 x 130        2,050
34 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 100 x 20 x 130        2,050
35 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 122 x 25 x 130        2,050
36 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 122 x 25 x 130        2,050
37 አካፋይ ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 123 x 25 x 130        2,050
38 ካውንተር ሴ/ሜትር 1 100 x 70 x 110        2,900
39 ካውንተር ሴ/ሜትር 1 100 x 70 x 110        2,900
40 ካውንተር ሴ/ሜትር 1 125 x 66 x 110        3,625
41 ካውንተር ሴ/ሜትር 1 125 x 66 x 110        3,625
42 ካውንተር ሴ/ሜትር 1 100 x 70 x 110        2,900
43 ካውንተር ሴ/ሜትር 1 62 x 125 x 110        3,625
44 ካውንተር ሴ/ሜትር 1 100 x 67 x 110        2,900
45 ካውንተር ሴ/ሜትር 1 100 x 65 x 110        2,900
46 ካውንተር ሴ/ሜትር 1 66 x 125 x 110        3,625
47 ካውንተር ሴ/ሜትር 1 115 x 110 x 69        3,335
48 ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ ሴ/ሜትር 1 260 x 26 x 150        2,920
49 ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ ሴ/ሜትር 1 200 x 26 x 260        3,300
50 ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ ሴ/ሜትር 1 200 x 24 x 260        3,300
51 ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ ሴ/ሜትር 1 200 x 24 x 260        3,300
52 ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ ሴ/ሜትር 1 200 x 24 x 260        3,300
53 ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ ሴ/ሜትር 1 260 x 26 x 150        2,920
54 ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ ሴ/ሜትር 1 200 x 24 x 260        3,300
55 ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ ሴ/ሜትር 1 200 x 24 x 260        3,300
56 ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ ሴ/ሜትር 1 200 x 24 x 260        3,300
57 ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ ሴ/ሜትር 1 200 x 24 x 260        3,300
58 ቀን መቁጠሪያ የተለጠፈበት የእንጨት ቦርድ ሴ/ሜትር 1 200 x 24 x 260        3,300
59 ባለአራት ማዕዘን አበባ መትከያ ሴ/ሜትር 1 200 x 60 x 40       10,170
60 ደንበኞች  የሚፅፍበት አነስተኛ ጠረጴዛ በቁጥር 9 ባለበት        1,650
61 አነስተኛ የጠረጴዛ መሳቢያ በቁጥር 3 ባለበት          450
62 ትልቅ የጠረጴዛ መሳቢያ በቁጥር 12 ባለበት          650
63 የፔንዳንት መብራት በቁጥር 48 ባለበት        5,000
64 አነስተኛ የግርግዳ መከለያ በቁጥር 5 ባለበት        1,800
65 ማኔጄሪያል የግርግዳ መከለያ በቁጥር 7 ባለበት        1,900
66 በሁለት በኩል የሚከፈት በር በቁጥር 12 ባለበት        1,000
67 የካውንተር እግር መስቀያ በቁጥር 10 ባለበት          350
68 የሪሴብሽን መሳቢያ በቁጥር 1 ባለበት          650
69 ስትሪፕ ላይት በቁጥር 30 ባለበት          100
70 የሪሴብሽን ካኖፒ በቁጥር 12 ባለበት          610
71 የአልሙኒየም  ፍሬም ሴ/ሜትር 1 260×100        2,500
72 ከአር.ኤች.ኤስ እና ከእንጨት የተሰራ የጥበቃ ቤት ምንጣፍ ሴ/ሜትር 1 200×100        1,200
73 አር.ኤች ኤስ  ብረት ሴ/ሜትር 1 287×125        2,000
74 አር.ኤች ኤስ  ብረት ሴ/ሜትር 1 264×150        2,200
75 አር.ኤች ኤስ  ብረት ሴ/ሜትር 1 283×151        2,300
76 አር.ኤች ኤስ  ብረት ሴ/ሜትር 1 196×196        2,100
77 አር.ኤች ኤስ  ብረት ሴ/ሜትር 1 340×109        2,000
78 አር.ኤች ኤስ  ብረት ሴ/ሜትር 1 310×110        1,900
79 አር.ኤች ኤስ  ብረት ሴ/ሜትር 1 196×260        3,300
80 በአር.ኤች.ኤስ ተያይዞ የተበየደ ብረት ሴ/ሜትር 1 268×122        2,800
81 በአር.ኤች.ኤስ ተያይዞ የተበየደ ብረት ሴ/ሜትር 1 268×120        2,800
82 በአር.ኤች ኤስ ብረት የተሰራ ሰሌዳ ሴ/ሜትር 1 260×197        3,300
83 የጥበቃ ቤት ወለል በአር.ኤች.ኤስ ብረትና  እንጨት ሴ/ሜትር 1 120×200        1,200
84 ላሜራ ሴ/ሜትር 1 200×75          800
85 የደረጃ መደገፊያ ብረት ሴ/ሜትር 1 115×110        1,000
86 የብረት በር ሴ/ሜትር 2 192×199        2,000
87 ፍርግርግ ብረት (የበር) ሴ/ሜትር 1 190×199        2,200
88 የብረት በር ሴ/ሜትር 1 240×199        2,400
89 አልሙኒየም ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 239×50        2,300
90 የደረጃ መደገፊያት ቱቦላሬ ብረት ሴ/ሜትር 1 50×140          200
91 አልሙኒየም ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 345×160       10,000
92 አልሙኒየም ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 160×295        8,600
93 አልሙኒየም ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 188×364       10,500
94 አልሙኒየም ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 80×200        3,000
95 አልሙኒየም ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 78×230        3,400
96 አልሙኒየም ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 227×85        3,600
97 የአልሙኒይም  ዘንግ ሴ/ሜትር 7 237        1,200
98 አልሙኒየም ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 238×28        1,133
99 አልሙኒየም ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 2 160×30          912
100 የብረት በር ሴ/ሜትር 1 69×240        1,800
101 ያገለገለ የማስታወቂያ መለጠፊያ ሴ/ሜትር 1 600×120          100
102 የፓኔል ቦርድ ሴ/ሜትር 1 122×240        1,470
103 የጥበቃ ቤት ጣሪያ ሴ/ሜትር 1 120×220        2,900
104 የአልሙኒየም  ፍሬም ሴ/ሜትር 1 41×240        1,600
105 አልሙኒየም ፓርቲሽን ሴ/ሜትር 1 42×200        1,520
106 ኤም.ዲ.ኤፍ ሴ/ሜትር 1 200 x 123          100
107 ኤም.ዲ.ኤፍ ሴ/ሜትር 1 99×200           60
108 ብረት ላይ የተበየደ ኤም.ዲ.ኤፍ ሴ/ሜትር 1 136×200        1,800
109 እምነበረድ ሴ/ሜትር 1 1.10 X 0.34          920
110 እምነበረድ ሴ/ሜትር 1 1.30 X 0.33        1,050
111 እምነበረድ ሴ/ሜትር 1 1.14 X 0.33          920
112 እምነበረድ ሴ/ሜትር 1 0.69 X 0.35          590
113 የፀሐይ መከለያ የበረንዳ ሼድ በቁጥር 2          5,500
114 የጀነሬተር ቤት የተፈታታ በቁጥር 2          4,500
115 የመወጣጫ  ደረጃ የላይኛው  ወለል በቁጥር 2          3,500
116 የካኖፒ ማንጠልጠያ ብረት በቁጥር 2             50
117 የአልሙኒይም  ዘንግ በቁጥር 11          1,200
118 የጀነሬተር ቤት ትልቅ በቁጥር 2          4,500
119 የጀነሬተር ቤት ትንሽ ያልተፈታታ በቁጥር 1          3,500
120 ትንሽ የተፈታታ  የኤቲኤም ቤት   1          4,200
121 ያገለገለ ንቃይ ቆርቆሮ በቁጥር 13             60
122 የጥበቃ ቤት ትልቅ የተፈታታ በቁጥር 3          9,800
123 የጥበቃ ቤት ትንሽ ያልተፈታታ በቁጥር 2          6,500
124 የጥበቃ ቤት ትልቅ ያልተፈታታ በቁጥር 20         10,500
125 የጥበቃ ቤት ትልቅ በከፊል የተፈታታ በቁጥር 3          9,800
126 ሳንቲም የመጣበት የእንጨት  ሳጥን በቁጥር 21            100
127 የመጋረጃ ብረት በቁጥር 3            200
128 የአምፖል ማቀፊያ (Bulb Holder) በቁጥር 10            250
129 ኤልኢዲ አምፖል( LED Light) በቁጥር 16            100
130 ጂብሰም በከረጢት 1            200
131 117 ቁጥር  የግድግዳ ቀለም በጋሎን 1            450
132 የስጦታ እቃ ማስቀመጫ ሼልፍ የእንጨት በቁጥር 1            600
133 የተለያየ መጠን ያላቸው  ቁርጥራጭ ብረቶች ባሉበት ሁኔታ         14,000
134 ቁርጥራጭ   ላሜራዎች ባሉበት ሁኔታ          6,500
135 የተለያዩ ዓይነት የጠረጴዛ
የላይኛው ክፍል እና እግሮች
ባሉበት ሁኔታ          1,000
አጠቃላይ የሎት 1 የጨረታ መነሻ ዋጋ ድመር    422,337

 

ሎት 2 – የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ “ስክራፕ” ዕቃዎቸ
ተ.ቁ የዕቃዎቹ ዓይነት/ዝርዝር መለኪያ ብዛት የዕቃዎቹ ሳይዝ በልኬት የጨረታ መነሻ ዋጋ
1 የሐዋላ ማስታወቂያ  በ አር.ኤች.ኤስ የተሰራ ሴ/ሜትር 1 100×202  
2 የሐዋላ ማስታወቂያ  በ አር.ኤች.ኤስ የተሰራ ሴ/ሜትር 1 100×200  
3 የሐዋላ ማስታወቂያ  በ አር.ኤች.ኤስ የተሰራ ሴ/ሜትር 1 179×100  
4 የዌስተርን ዩኒየን ማስታወቂያ
ላይት ቦክስ
ሴ/ሜትር 1 102×200  
5 የደሃብሽል ማስታወቂያ ላይት ቦክስ በቁጥር 1    
6 የዌስተርን ዩኒየን ማስታወቂያ
ላይት ቦክስ
በቁጥር 1    
7 ብሬከር ቦክስ በቁጥር 1    
8 የማስታወቂ መጠቅለያ ብረት በቁጥር 6    
9 ዩፒኤስ ባትሪ ብዛት 8    
10 የቆሻሻ ማስቀመጫ ቅርጫት በቁጥር 7    
11 ያገለገሉ የተለያዩ ቶነሮ ( ካርትሬጅ) በቁጥር 398    
12 ያገለገሉ የፎቶኮፒ ካርትሬጅ በቁጥር 32    
13 የከለር ፕሪንተር  ቀለም በቁጥር 23    
14 ትራኪንግ   60 X40 በቁጥር 16    
15 ትራኪንግ  40 X25 በቁጥር 8    
16 የተለያዩ ዓይነት ያገለገሉ ጋዜጣዎች ባለበት ባለበት    
17 ትልልቁ የመኪና ጎማ በቁጥር 16    
18 መካክልኛ ጎማ የመኪና ጎማ በቁጥር 62    
19 ትንንሽ የመኪና ጎማ በቁጥር 120    
20 የሞተር ሳይክል ጎማ በቁጥር 5    
21 የመኪና ባትሪ በቁጥር 62    
22 የተለያየ መጠን ያላቸው
የወለል ምንጣፎች
በቁጥር 6    
23 የኔትዎርከ ገመድ በሜትር 514    
24 3 ሜትር ፓች ኮርድ ገመድ በቁጥር 110    
25 ያገለገሉ ስልክ ቀፎዎች በቁጥር 54    
26 የብረት በርሜል በቁጥር 3    
27 ያገለገለ ኬሪቦይ በቁጥር 2    
28 የተለያዩ  ዓይነት የመኪና
መለዋወጫዎች
ባላበት ሁኔታ    

በመሆኑም

  1. ንብረቶቹን ለማየት የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ድረስ ቃሊቲ ዉሃ ልማት ፊትለፊት ማሜ ስቲል ጀርባ በሚገኘው የባንኩ መጋዘን ዘወትር ሰኞ፣ ረዕቡ እና ዓርብ ከጠዋቱ 3፡30 እስከ 5፡30 እንዲሁም ከሰዓት በኃላ ከ 8፡00 እስከ 10፡00 ድረስ በአካል በመገኘት መጎብኘት ይችላሉ፡፡
  2. በሎት 1 ላይ የተገለጹት ለጨረታ የቀረቡ ዕቃዎች የጨረታ መነሻ ዋጋ የተቀመጠላቸው ሲሆን በሎት 2 ላይ ለተቀመጡት ስክራፕ እቃዎች ግን ተጫራቾች የራሳቸውን መጫረቻ ዋጋ በመስጠት መወዳደር ይቻላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለዚህ ጨረታ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 230 /ሁለት መቶ ሰላሳ/ በአካውንት ቁጥር IN0403007 አቅራቢያቸው በሚገኝ በማንኛውም የሕብረት ባንክ ቅርንጫፍ ገቢ በማድረግ የጨረታ ሰነዱን ከባንኩ ህብር ታወር ህንጻ 4ተኛ ፎቅ ንብረት አስተዳደር ዋ/ክፍል መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች በሎት 1 ለተዘረዘሩት እቃዎች የጨረታውን መነሻ ዋጋ እንዲሁም በሎት 2 ለተዘረዘሩት ዕቃዎች የሚጫረቱበትን ዋጋ መሰረት በማድረግ 25% (አንድ አራተኛ (1/4)) በሕብረት ባንክ አ.ማ (Hibret Bank S.C) ስም በተሰራ የባንክ ክፍያ ማዘዣ (ሲ.ፒ.ኦ) ብቻ በማስያዝ መጫረት ይችላሉ፡፡
  5. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ 15% ተ.እ.ታን የሚያካትት ወይም የማያካትት ስለመሆኑ በግልጽ ማስፈር ይኖርባቸዋል፣ ነገር ግን ይህ ሳይገለጽ ቢቀር ተጫራቾች በሚያቀርቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ባንኩ ተጨማሪ 15% ተ.እ.ታን በመደመር የሚያወዳድር ይሆናል፡፡
  6. ጨረታውን ላላሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት የጨረታ ዋስትና ማስከበሪያ /ሲ.ፒ.ኦ/ ሽያጩ ከፀደቀ በኋላ የሚመለስላቸው ሲሆን የጨረታው አሸናፊዎች ደግሞ ያስያዙት ገንዘብ ለሚገዙት ንብረት ከሚከፍሉት ዋጋ ጋር ይታሰብላቸዋል፡፡
  7. ተጫራቾች ንብረቶቹን የሚገዙበትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ በባንኩ ዋና መስሪያ ቤት ንብረት አስተዳደር ዋና ክፍል ሕብር ታወር 4ኛ ፎቅ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ጨረታው ጥቅምት 26 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 9፡30 ሰአት በዋናው መስሪያ ቤት 4ተኛ ፎቅ የሠራተኞች ካፍቴሪያ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  9. ተጨማሪ እሴት ታክስ እና ሌሎች ገዥ እንዲከፍላቸው በሕግ የተወሰኑ ክፍያዎችን ገዥ (የጨረታው አሸናፊ) ይከፍላል፡፡
  10. ባንኩ በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  11. ለበለጠ ማብራሪያ ሕብረት ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በስልክ ቁጥር 011 562 10 24 ወይም 0114 16 97 57 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

ሕብረት ባንክ አ.ማ

Save Tender