Procurement of Maintenance and Repair Service
Ethiopian Customs Commission
Tender Information
| Title | Procurement of Maintenance and Repair Service |
| Description | የLED Digital Screen ጥገና አግልግሎት ግዥ |
| Procuring Entity | Ethiopian Customs Commission |
| Reference No | ECC-NCB-NC-0205-2019-PUR |
| Procurement Method | Open |
| Submission Deadline | 2026-10-20 16:45:21 |
| Invitation Date | 2026-10-19 16:25:00 |
| Procurement Type | Shopping |
| Award Type | Item based |
Contact Information
| Physical Address: | የኢትዮጵያ ጉምሩክ ኮሚሽን መስቀል አደባባይ ከቅዱስ ዮሴፍ ትምህርት ቤት ጎን ይርጋ ሀይሌ ፕላዛ ላይ 4ኛ ፎቅ ግዥ ክፍል Addis Ababa (አዲስ አበባ), Room 4th Ethiopia, Ethiopia |
| Contact Details: | Tel: +251 116733815 Email: hocrecordopr@gmail.com |
| Mailing Address: | P.O. Box 1000, Postal Code: 1000 |
No specific eligibility requirements provided.
Bid Security
Amount: 0 ETB
Terms and Conditions
ኮሚሽኑ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ግዥውን የመሰረዥ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡ ተወዳዳሪዎች ዋጋ ከመሙላታቸው በፊት ስክሪኑ ያለበትን ብልሽት በጉምሩክ ኮሚሽን ዋናው መ/ቤት በአካል በመገኘት ብልሽቱን የመለየት ግዴታ አለባቸው፡፡
ብልሽቱን ለመስራት ለጥገና የሚያሰፈልጉ ዕቃዎችን እና የጥገና አገልግሎት ወጪን በመጨመር ጠቅላላ ዋጋውን መሙላት ግዴታ ነው፡፡
የዋጋ ማሳወቂያ ሰነድ (ብልሽቱን ለመጠገን የሚያስፈልጉ ዕቃች ካሉ በዝርዝር ዓይነታቸውን ከነ ዋጋቸው የያዘ እንዲሁም የጥገና አገልግሎት(የእጅ) ዋጋ የያዘ ሰነድ) የመወዳዳሪያ ሰነድ ከሚቀርብበት ጋር ማያያዝ ግዴታ ነው፡፡
ስክሪኑን ከጠገነ በኋላ ለ6(ስድስት) ወር ያለተጨማሪ ክፍያ ጥገናውን ለማከናወን ዋስትና በደብዳቤመስጠት የሚችል(የደብዳቤ ዋስትና ማቅረብ የሚችል)፡፡
ማሳሰቢያ፡- ብልሽቱን ሳያዩ ዋጋ መሙላት አይቻልም ብልሽቱን በአካል በኮሚሽኑ ቢሮ ተገኝቶ ያላየ እና ስለማየቱም የፊርማ ማረጋገጫ ያልሠጠ ተወዳዳሪ ወደ ቀጣይ ግምገማ አያልፍም
የተጠየቁትን የመወዳደሪያ ሰነዶች በሲስተም ማያያዝ ግዴታ አለባቸው፡፡ በውድድሩ አሸናፊ የሆነ ተወዳዳሪ በጉምሩክ ኩሚሽና ዋናው መስሪያ ቤት በመገኘት ለብልሽ የሚያስፈልጉ የእቃ ወጪዎች ቢኖሩ ችሎ LED Digital በመጠገን ለአገልግሎት ብቁ የማድረግ ግዴታ አለበት፡፡