ገዳ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
Geda Transport and Logistics S.C. (ገዳ ትራንስፖርት እና ሎጂስቲከስ አ.ማ)
የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫ ጨረታ ማስታወቂያ
ገዳ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ የተለያዩ ያገለገሉ የመኪና መለዋወጫዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡
ስለሆነም ተጫራቾች ሙሉ መረጃ የያዘውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 16 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት ሜክሲኮ፣ ቡፋቱ ሕንጻ 11ኛ ፎቅ ፋይናንስ እና ንብረት ኃ/አስተዳደር በመምጣት ብር 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መውሰድ ይችላሉ፡፡
ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 10,000 (አስር ሺህ ብር) በCPO ብቻ አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ እስከ ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:00 ድረስ ማስገባት የሚችሉ ሲሆን የጨረታ ሳጥኑ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በዚሁ ዕለት ማለትም ጥቅምት 18 ቀን 2019 ዓ.ም ከሰዓት 8:30 በድርጅቱ ስብሰባ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡ ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ
ሜክሲኮ፣ ቡፋቱ ሕንጻ 11ኛ ፎቅ
ስልክ ቁጥር 011-553-34-16 ላይ መደወል ይቻላል፡፡
ገዳ ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አ.ማ
✨ messages.ai_summary
Geda Transport and Logistics S.C. invites bidders to a public tender for the sale of various used vehicle spare parts. Bidders must submit a bid security in the form of a CPO only. The company reserves the right to cancel the tender in whole or in part.
