Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Steel Pipe Mill PLC (OSPM) (የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ.የተ.የግ.ማ)
  • Address ቦሌ መንገድ የኦሮሚያ ፕሬዚዳንት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ብትወደድ ባህሩ ህንጻ 3ኛ ወለል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0115522681
  • Websitehttps://oromiasteelpipemill.com/wp/
  • Deadline23 Oct 2026, 11:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityብር 300,000.00 (CPO)
  • opening dateበዚሁ ቀን ከቀኑ 5፡30
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Disposal Sale

ፋብሪካችን የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ተረፈ-ምርቶችን በግምት 350(ሶስት መቶ ሃምሳ) ቶን የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

Oromia Steel Pipe Mill PLC (OSPM) (የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ.የተ.የግ.ማ)


የቁርጥራጭ ብረታ ብረቶች ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ፋብሪካችን የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ/የተ/የግ/ማህበር የተለያየ መጠን ያላቸው ቁርጥራጭ የብረት ተረፈ ምርቶችን በጥሬ ዕቃነት ለብረት ማቅለጫ ፋብሪካዎች ወይም ለሌላ ግልጋሎት ሊያገለግሉ የሚችሉትን የብረታ ብረት ተረፈ-ምርቶችን በግምት 350(ሶስት መቶ ሃምሳ) ቶን የሚሆን በጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል፡፡

በመሆኑም በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ሕጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያለውና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ ድርጅቶች/ግለሰቦች ማስረጃቸውን በመያዝ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከኩባንያው ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 13 በመውሰድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ እስከ ጥቅምት 13 ቀን 2019 ዓ.ም. ከቀኑ 5፡00 ሰዓት ለጨረታው በተዘጋጀ ሣጥን ማስገባት አለባቸው፡፡ ጨረታው በተመሳሳይ ቀን ከቀኑ 5፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በጨረታ ሰነዱ ውስጥ በተጠቀሰው አድራሻ ይከፈታል፡፡

ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የምትሹ ተወዳዳሪዎች አንዱን ኪሎግራም የብረት ተረፈ ምርት የምትገዙበትን ዋጋ በመግለጽ ከጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (ቢድ ቦንድ) ብር 300,000.00 (ሶስት መቶ ሺህ) ሲፒኦ ጋር በታሸገ ኤንቬሎፕ ቦሌ መንገድ የኦሮሚያ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት ፊት ለፊት ብትወደድ ባህሩ ህንጻ 3ኛ ወለል በሚገኘው የኩባንያው ጽ/ቤት ማቅረብ አለባቸው፡፡

የጨረታው አሸናፊ ድርጅት/ግለሰብ አሸናፊ መሆናቸው ከተገለጸላቸው ቀን አንስቶ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ የራሳቸውን ትራንስፖርት በማቅረብ ተረፈ-ብረቶቹን ማንሳት ይጠበቅባቸዋል፡፡ በተጠቀሰው ጊዜ ውስጥ የገዙትን ጥሬ ዕቃ የማያነሱ ከሆነ ያስያዙት የጨረታ ማስከበሪያ ለኩባንያችን ገቢ ሆኖ ኩባንያው ሌላ ጨረታ በማውጣት የሚሸጥ መሆኑን ያስታውቃል፡፡

ኩባንያው ሌላ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር፡ 251-5522681/ 251-5522731
አዲስ አበባ

የኦሮሚያ ስቲል ፓይፕ ሚል ኃ/የተ/የግ/ማህበር

✨ messages.ai_summary
Oromia Steel Pipe Mill is selling approx. 350 tons of assorted steel scrap, suitable as raw material for steel melting plants or other uses. Bidders must hold a valid renewed business license and VAT registration. The winner must collect the scrap using own transport within one month of award.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender