የሠራተኞች ማመላለሻ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ (MOR-NCB-NC-0157-2019, EGP) - የገቢዎች ሚኒስቴር ባህር ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
Ministry of Revenues (የገቢዎች ሚኒስቴር)
ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
በገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት የሠራተኞች ማመላለሻ የትራንስፖርት አገልግሎት ግዥ
የጨረታ መለያ ቁጥር በመንግሥት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ /EGP/ሲስተም MOR-NCB-NC-0157-2019-BID-Open
በገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ለሰራተኞች ጠዋት ከቤት ወደ ስራ ቦታ እና ማታ ከስራ ቦታ ወደ ቤት የትራንስፖርት አገልግሎት ለመግዛት ስለሚፈለግ በዘርፉ ከተሰማሩ አካላት ማለትም /71113/ የንግድ ስራ ፈቃድ የየብስና ተዛማጅ የሚል በመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ /EGP/ሲስተም ጨረታውን ከጥቅምት 05/2019 ዓ/ም ጀምሮ አየር ላይ ስለሚያውል በመንግስት ኤሌክትሮኒክስ ግዥ / EGP /ሲስተም online እንድትወዳደሩ እናሳውቃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 058-226-34-01/058-226-33-21
በገቢዎች ሚኒስቴር ባ/ዳር ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
The Ministry of Revenues Bahir Dar branch seeks transport service providers to shuttle employees between home and work each morning and evening. Bidders must hold a valid 71113 commercial license for land transport and related services and compete online via the government EGP system.
Not stated in the notice: opening date, bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
