Tender Detail

Tender Details

  • Company Oromia Public Procurement & Property Disposal Agency (የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ)
  • Address ልደታ ክፍለ ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ/የኢትዮጵያ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት ጫፌ አናኒ ህንጻ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-8340-636
  • Website
  • Deadline11 Nov 2026, 11:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 400.00 (የማይመለስ)
  • Bid Securityየመነሻ ዋጋ 20% (CPO)
  • opening dateበዕለቱ 5፡15
  • Categories Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ዞን፤ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎችና ጄነረተሮች እና ማሽነሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈሊጋል፡

Oromia Public Procurement & Property Disposal Agency (የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ)


ግልጽ የሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ
ማስታወቂያ ቁጥር 05/2019

በኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግሥት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ ንብረትነቱ የተለያዩ የኦሮሚያ መ/ቤቶች ከአገልግሎት ውጭ የሆኑ በቢሮ፤ዞን፤ከተማና ወረዳ የሚገኙ የተለያዩ ተሽከርካሪዎች፣ ሞተር ሳይክሎችና ጄነረተሮች እና ማሽነሮችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈሊጋል፡፡ ስለዚህ በጨረታው ለመወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሕዳር 01/03/2019 ዓ.ም ድረስ ሰነዱን መግዛት የምትችሉ ሲሆን፤

  1. የኤጀንሲዉ አድራሻ አዲስ አበባ፤ ልደታ ክፍለ ከተማ ባልቻ ሆስፒታል ጀርባ/የኢትዮጲያ ፖሊስ ሆስፒታል ፊት ለፊት/ ጫፌ አናኒ ህንጻ ከሚገኘዉ የኤጀንሲው የግዢ፣ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ (3rd Floor) ቢሮ ቁጥር-03 በመቅረብ የማይመለስ ብር 400.00/አራት መቶ ብር ብቻ/በመክፈል የጨረታ ሠነዱን ከየመንግስት ንብረት ዋጋ ግምትና ሽያጭ ዳይሬክቶሬት 3ኛ ፎቅ (3 rd Floor) ቢሮ ቁጥር -02 መግዛት ይችላሉ፡፡
  2. የጨረታ ሰነዱን መግዛት የሚቻለው ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30-6፡30 እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30-11፡00 ሰዓት ብቻ ነው፡፡
  3. የንብረቶቹን ሁኔታ እስከ ሕዳር 01/03/2019 ዓ.ም ዘወትር በሥራ ቀናት ከጠዋቱ 2፡30— 6፡30 ሰዓት እና ከሰዓት በኋላ ከ7፡30 -11፡00 ሰዓት ድረስ በጨረታ ሠነዱ ላይ በተገለፀው ቦታ በመገኘት ማየት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚያቀርቡትን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሕዳር 02/03/2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 5፡00 ድረስ በኤጀንሲው ጽ/ቤት ለጨረታው በተዘጋጀው ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  5. ጨረታው ሕዳር 02/03/2019 ዓ.ም ከጥዋቱ በ5፡00 ተዘግቶ በዕለቱ በ5፡15 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
  6. ተጫራቾች ለያንዳንዱ ጨረታ መነሻ ዋጋ 20% /ሃያ ከመቶ/የጨረታ ማስከበሪያ C.P.O የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ በማዘጋጀትና ከዋጋ ማቅረቢያው ኤንቨሎፕ ውስጥ በመክተት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

Oromia Public Procurement & Property Disposal Agency
ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 011-1-8340-636
ፊንፊኔ

የኦሮሚያ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የመንግስት ግዥና ንብረት ማስወገድ ኤጀንሲ

✨ messages.ai_summary
Oromia Public Procurement & Property Disposal Agency invites sealed bids to buy out-of-service vehicles, motorcycles, generators, and machinery owned by various Oromia offices, located across bureaus, zones, cities, and districts. Bidders may inspect items and must submit offers in sealed envelopes with a 20% CPO bid security.
Save Tender