Tender Detail

Tender Details

  • Company Dire Dawa Administration Police Commission (የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን)
  • Address ድሬዳዋ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: +25101117455
  • Website
  • Deadline30 Oct 2026, 9:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 300 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 450,000.00 (CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ)
  • opening dateጥቅምት 20/2019 ዓ.ም 3፡30
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Vehicle Spare Parts

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለኮሚሽኑ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ ግዢ ለመፈጸም ጨረታ ለማውጣት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

Dire Dawa Administration Police Commission (የድሬዳዋ አስተዳደር ፖሊስ ኮሚሽን)


የጨረታ ማስታወቂያ

የድሬዳዋ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ ለ2019 በጀት ዓመት ለኮሚሽኑ ተሽከርካሪዎች አገልግሎት የሚውል መለዋወጫ፣ ጎማና ባትሪ ግዢ ለመፈጸም ጨረታ ለማውጣት ስለምንፈልግ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ ተጫራቾች በጨረታው እንድትሳተፉ ይጋብዛል፡፡

  • የጨረታ ሠነድ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ በመክፈል ለ15 ተከታታይ ቀናት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን ፋይናንስና ግዥ ዳይሬክቶሬት የሥራ ሒደት ቢሮ ቁጥር 16 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የንግድ ምዝገባ ምስክር ወረቀት ፤ የዘመኑ የታደሰ ንግድ ስራ ፈቃድ ያላቸው፣ የዘመኑን ግብር ከፋይ የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ ፣ተጨማሪ እሴት ታክስ ፤ የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆንና የጨረታው ውጤት እንደታወቀ የሚመለስ የሚጫረቱበት፤ ብር 450,000.00/አራት መቶ ሃምሳ ሺ ብር/ በባንክ በተረጋገጠ CPO ወይም በጥሬ ገንዘብ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • በተዘጋጀው የጨረታ ሠነድ ላይ ዋጋ ሞልቶ ማቅረብ ተመራጭነት አለው፡፡
  • የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ኦርጅናልና ኮፒ በማለት ለየብቻ በፖስታ በማሸግ በአንድ ኤንቨሎፕ ውስጥ በማድረግ በጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  • የጨረታ ሰነድ ጥቅምት 5 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 19/2019 ዓ.ም. ከ11፡00 ሰዓት በድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን በፋይናንስና ግዢ አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር ቀርበው መግዛት ይችላሉ፡፡
  • ጨረታው የሚከፈተው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጥቅምት 20/2019.ዓ.ም ከጠዋቱ 3፡00 ሣጥኑ ታሽጎ 3፡30 ሠዓት ይከፈታል፡፡ ፖሊስ ኮሚሽኑ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ ማብራሪያ በስልክ ቁጥር 0251-11-74-55/0251-11-37-43 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
ፖ.ሣ.ቁጥር 1453

የድሬዳዋ ፖሊስ ኮሚሽን

✨ messages.ai_summary
Dire Dawa Police Commission invites eligible bidders to supply spare parts, tires, and batteries for its vehicles. Bidders must submit business registration, renewed trade license, tax payment proof, VAT and supplier certificates. Partial or full cancellation of the tender is reserved.
Save Tender