የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአርዳይታ ምርጥ ዘር እርሻ በ2018/19 የምርት ዘመን በ1,236 ሄክታር መሬት ላይ የተባዛ የምርት ዘመን 38,316 ኩ/ል የሚገመት የስንዴ ምርት ለመሰብሰብ የአጭዶ መውቂያ ኮምባይነር ከባለ10 ጎማ ገልባጭ መኪና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ይፈልጋል፡፡
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation (የኢትዮጵያ የግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን)
የአጭዶ መውቂያ አገልግሎት ግዥ ጨረታ ማስታወቂያ
የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን በአርዳይታ ምርጥ ዘር እርሻ በ2018/19 የምርት ዘመን በ1,236 ሄክታር መሬት ላይ የተባዛ የምርት ዘመን 38,316 ኩ/ል የሚገመት የስንዴ ምርት ለመሰብሰብ የአጭዶ መውቂያ ኮምባይነር ከባለ10 ጎማ ገልባጭ መኪና አገልግሎት በግልጽ ጨረታ ይፈልጋል፡፡
የተጫራች መስፈርቶች፡-
- የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ TIN VAT ምዝገባ እና የታክስ ክፍያ ማስረጃ ያለው፤
- ተዛማጅ የሥራ ልምድና የጥሩ አፈጻጸም ማስረጃ ያለው፡፡
- በቀን 3,000- 4,000 ኩ/ል ማጨድና ማጓጓዝ የሚችል፡፡
- ከ2021 ዓ.ም. በኋላ የተመረተ፣ 40 ኩ/ል እና በላይ የጎተራ አቅም ያለው ኮምባይነር ማቅረብ አለበት፡፡
- የማሽኑ ሊብሬ፣ የባለቤትነት እና የመጫን አቅም ማስረጃ መቅረብ አለበት፡፡
የጨረታ ዋስትና እና ሰነድ
- የጨረታ ማስከበሪያ ለ38,316 ኩ/ል አጭዶ ውቂያና ማጓጓዝ መነሻ 2% በባንክ የተረጋገጠ CPO
- የመልካም ሥራ አፈጻጸም ዋስትና፣ 10% በባንክ የተረጋገጠ CPO
- የጨረታ ሰነድ መግዣ፣ ብር 500 (የማይመለስ)
- የአንድ ኩ/ል አጭዶ ውቂያና የማጓጓዣ ዋጋ በአንድነት በብር በመሙላት ይቀርባል፡፡
የጨረታ ጊዜ፡- ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ሲሆን፡-
የመዝጊያ ቀንና ጊዜ፡- ጥቅምት፡-18 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡15
የመክፈቻ ቀንና ጊዜ፡ በዕለቱ 8፡30 ሰዓት
ኮርፖሬሽኑ ጨረታውን በከፊል ወይም በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስልክ ቁጥር፡- 0911357128
የኢትዮጵያ ግብርና ሥራዎች ኮርፖሬሽን
✨ messages.ai_summary
Ethiopian Agricultural Businesses Corporation seeks combine harvester and 10-wheel tipper truck services to harvest and transport an estimated 38,316 quintals of wheat from 1,236 hectares at its Ardayita improved seed farm. Bidders need a renewed business license, TIN, VAT registration, tax payment proof, relevant experience, and a combine of 40+ quintal capacity.
