Tender Detail

Tender Details

  • Company Industrial Parks Development Corporation (IPDC) (የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን)
  • Address Kilinto Special Economic Zone One Stop Service, near Koye Roundabout ፡ Addis Ababa, Ethiopia, Phone: 0118552672
  • Websitehttps://www.ipdc.gov.et/
  • Deadline19 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid Securityብር 25,000.00 (ሲፒኦ ወይም ባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateበዚሁ ቀን 8፡30
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Disposal Sale

የብረታ ብረት ሽያጭ ጨረታ (ቂ/ል/ኢ/ዞ/ንማግጨ/01/2019) - የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን

Industrial Parks Development Corporation (IPDC) (የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን)


የጨረታ ማስታወቂያ
ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ
የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የብረታ ብረት ሽያጭ ጨረታ

የመሥሪያ ቤቱ ስም፡- በኢፌዴሪ ኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን
የሽያጭ ስም፡- የብረታብረት ሽያጭ
የሽያጭ መለያ ቁጥር፡- ቂ/ል/ኢ/ዞ/ንማግጨ/01/2019

  1. በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የብረታ ብረት ሽያጭ ጨረታ
  2. አስፈላጊ የሕጋዊነት ማረጋገጫ ሰነዶች፣ የንግድ ምዝገባ ሰርተፍኬት፣ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ፣ የተ.እ.ታ ሰርተፍኬት፣ የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት
  3. ጨረታው ሀገር አቀፍ ግልጽ ጨረታ ሲሆን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን በሚያዘጋጀው የጨረታ ሰነድ መሰረት ሕጋዊ ሆነው ለሚቀርብ ተጫራቾች በሙሉ ክፍት ነው፡፡
  4. የጨረታ ሰነድ መግዛት የሚፈልግ ተጫራች በልዩ ኢኮኖሚክ ዞኑ በመቅረብ ከሰኞ እስከ ሐሙስ ጠዋት ከ2፡30 እስከ 6፡30 ከሰዓት ከ7፡30-11፡30 እንዲሁም አርብ ጠዋት ከ2፡30 -5፡30 ከሰዓት ከ7፡30-11፡30 ቅዳሜ ጠዋት ከ2፡30-6፡00 ድረስ የማይመለስ 200 (ሁለት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት እና ንብረቱን ማየት ይችላል፡፡
  5. የመወዳደሪያ ሰነድ የሚያስገቡ ተጫራቾች እስከ ጥቅምት 9 ቀን 2019ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ በልዩ ኢኮኖሚክ ዞኑ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ማስገባት የሚችል ሲሆን ጨረታው በዚሁ ቀን 8፡00 ሰዓት ተዘግቶ 8፡30 ተወዳዳሪዎች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት መሆኑ ከዚህ ሰዓት በኋላ የሚመጣ የመወዳደሪያ ሰነድ ውድቅ የሚደረግ ይሆናል፡፡
  6. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ 25,000.00( ሃያ አምስት ሺህ ብር) ቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን በሚል በሲፒኦ ወይም አንኮንዲሽናል ባንክ ጋራንቲ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  7. ድርጅቱ በማንኛውም ጊዜ የአሸናፊነት ውጤት ከመግለፁ በፊት ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብት አለው፡፡

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን የአንድ ማዕከል አገልግሎት ሕንፃ
አድራሻ፡- ክፍለ ከተማ አቃቂ ቃሊቲ ወረዳ 09/10(ከኮየ ፈጬ አደባባይ ሳይደርሱ 500 ሜትር ርቀት ላይ)
የኮርፖሬት ሀብት ማኔጅመንት 1ኛ ፍሎር
ስልክ፡- +251951414178

በኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የቂሊንጦ ልዩ ኢኮኖሚ ዞን

✨ messages.ai_summary
The Industrial Parks Development Corporation (IPDC) is holding a national open tender for the sale of steel and metals from the Kilinto Special Economic Zone. Bidders must submit legal documents including business registration, renewed trade license, VAT and taxpayer certificates. The corporation reserves the right to cancel the tender.
Save Tender

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ እንደሚከተለው አቅርቧል፡፡

READ MORE