Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)
  • Address ኮተቤ ብረታ ብረት መሣሪያዎች ማምረቻ ፋብሪካ አካባቢ አቢሲንያ ባንክ ኪዳነምህረት ቅርንጫፍ ፊት ለፊት : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-5-57-42-95
  • Websitehttps://www.eep.com.et/?lang=am
  • Deadline28 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Priceበነጻ (በአክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም)
  • Bid Securityሲ.ፒ.ኦ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ስም (መጠኑ በሰነዱ)
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Steel, Metals And Aluminium , Sales, Disposals And Foreclosure , Disposal Sale

አገልግሎት የማይሰጡ ብረታ ብረቶች፣ ቁርጥራጭ፣ ስክራፕ፣ ተሽከርካሪዎችና አሮጌ ጎማዎች የኦንላይን ሽያጭ (6 ሎቶች, EEP/DS/02/19) - የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል (Ethiopian Electric Power)


የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር /EEP/DS/02/19

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ እንደሚከተለው አቅርቧል፤

  • ሎት 1 ምዕራብ ሪጅን (ሻምቡ፣ ጊምቢ፣ ደዴሳ፣ ባኮ፣ ጊዳሚ) ማከፋፈያ ጣቢያ የሚገኙትን አገልግሎት የማይሰጡ ብረታ ብረቶች፣ቁርጥራጭና ስክራፕ
  • ሎት 2 በግልገል ጊቤ ማከፋፈያ ጣቢያ የሚገኙትን አገልግሎት የማይሰጡ ብረታ ብረቶች፣ቁርጥራጭና ስክራፕ፣ ተሸከርካሪ እና ማሽነሪ
  • ሎት 3 ምስራቅ 2 ሪጅን (ጎዴ፣ ቀብሪደሃር፣ ፊቅ፣ ደገሃቡር) ማከፋፈያ ጣቢያ እና ድሬዳዋ ዲዝል ማከፋፈያ ጣቢያ የሚገኙትን አገልግሎት የማይሰጡ ብረታ ብረቶች፣ቁርጥራጭና ስክራፕ
  • ሎት 4 ደቡብ ምዕራብ ሪጅን (ጂማ 1እና 2፣ መቱ፣ ጋምቤላ፣ በደሌ፣ አጋሮ፣ ቦንጋ፣ ሚዛን፣ ግልገል ጊቤ) ማከፋፈያ ጣቢያ የሚገኙትን አገልግሎት የማይሰጡ ብረታ ብረቶች፣ቁርጥራጭና ስክራፕ
  • ሎት 5 ጄኔሬሽን ቢዝነስ ስር የሚገኙ ኃ/ማመንጫ (አዋሽ 2 እና 3፣ ቆቃ፣ እና አዳማ 2) ጣቢያ የሚገኙትን አገልግሎት የማይሰጡ ብረታ ብረቶች፣ ቁርጥራጭና ስክራፕ
  • ሎት 6 አዲስ አበባ ኮተቤ ብረታ ብረት ዋና መ/ቤት ግቢ አገልግሎት የሰጡ አሮጌ የተሽከርካሪ ጎማ

ማሳሰቢያ፡- ጨረታው ሙሉ በሙሉ የሚከናወነው በአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ብቻ ሲሆን መተግበሪያውንም ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም www.auction.et ላይ መመዝገብ እና መወዳደር የሚችሉ መሆኑን እየገለጽን መስፈርቶቹም ከዚህ እንደሚከተለው ቀርቧል፡-

  1. በጨረታው የሚወዳደሩ ተጫራቾች ኢትዮጵያዊ ዜግነት ያላቸው ሆኖ ይህንኑ የሚያረጋግጥ ማስረጃ ወይም የታደሠ መታወቂያ ሊኖራቸው ይገባል፡፡
  2. ስለጨረታው አካሄድ እና ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ የያዘውን ሰነድ የአክሽን ኢትዮጵያ ፕላትፎርም ላይ ከንብረቶቹ መግለጫ ስር ተያይዞ የሚገኝ ስለሆነ በነጻ አውርደው መመልከት ይችላሉ።
  3. ተጫራቾች የጨረታው ማስታወቂያ ከወጣበት ከሰባተኛው ቀን ጀምሮ አክሽን ኢትዮጵያ አክሲዮን ማህበር ጋር ቀጠሮ በማስያዝ ዘወትር በስራ ቀናት ከጠዋቱ 3፡00 እስከ 10፡00 ሰዓት ንብረቶቹ በሚገኙበት የተቋሙ ጣቢያዎች በመገኘት መመልከት ይቻላል፤
  4. ተጫራቾች ለሚያቀርቡት ዋጋ 15% ቫትን ጨምሮ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተወዳዳሪዎች ከሎት አንድ እስከ ሎት አምስት ላይ ለመሳተፍ በብረት አቅላጭነት በኢንዱስትሪ ሚንስቴር መመዝገባቸሁ የሚያሳያ መረጃ፣ የታደሰ ሕጋዊ ንግድ ፍቃድ እና የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  6. ጨረታው ከ03/02/19 እስከ 18/02/2019 ዓ.ም እስከ ጠዋት 4፡00 ድረስ ይካሄዳል ስለሆነም ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎች የጨረታውን ሂደት በቀጥታ (online) መከታተል ይችላሉ።
  7. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ስም ብቻ ሲ.ፒ.ኦ. በማሰራት የአክሽን ኢትዮጵያ መተግበሪያ ላይ የሚጫረቱበትን ዋጋ ማስገባት ይችላሉ።
  8. ተጫራቾች የአክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያ ከአፕ ስቶር ወይም ፕሌይ ስቶር (Auction Ethiopia) ብለው በማውረድ ወይም (auction.et) ላይ መመዝገብ እና መጫረት ይችላሉ።
  9. በጨረታው አሸናፊ ለምትሆኑ ተጫራቾች ለወደፊት አሸናፊነታችሁ በሚገለፅላችሁ ቀን ጀምሮ የሚቆጠር አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የአሸነፉችሁበትን ዋጋ ሙሉውን ክፍያ ለወደፊት በምናሳውቃችሁ በተቋማችን ሂሳብ ቁጥር ገቢ በማድረግ የሽያጭ ውል ስምምነት መፈጸም ግዴታ ይኖርባችኋል፤ ሆኖም ግዴታቸውን የማይወጡ ተጫራቾች ለወድድር ያስያዛችሁት የጨረታ ማስከበሪያ ሲ.ፒ.ኦ. ለተቋማችን ገቢ ይደረጋል፤
  10. ከላይ የተጠቀሰውን እና በጨረታ ሠነዱ ላይ የተቀመጡ መመሪያዎችን ያላሟላ ተጫራች ከጨረታው ውድቅ/ሊሰረዝ ይችላል፤
  11. ተቋሙ ጨረታውን ለመቀበል ወይም ላለመቀበል የሚችል ሲሆን በማንኛውም ጊዜ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፤
  12. የአክሽን ኢትዮጵያን መተግበሪያን በተመለከተ የጥሪ ማዕከሉን ለማግኘት በስልክ መስመር 09-05-11-5511/ 011-66-68-828 በመደወል ማግኘት ይችላሉ።
  13. ንብረቶቹን በተመለከተ በስልክ ቁጥር 011-558-14-24 ወይም 011-558-06-49 ደውሎ መጠየቅ ይቻላል፡፡

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Power is selling surplus/obsolete metals, scrap, vehicles, machinery, and used tires in 6 lots across various sites via online auction on the Auction Ethiopia platform. Open to Ethiopian citizens; bidders for Lots 1–5 must be registered metal suppliers with a valid trade license and tax clearance.
Not stated in the notice: opening date. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender