Tender Detail

Tender Details

  • Company በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በዳዬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት
  • Address ሲዳማ ዞን ፡ ደቡብ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 09233660693
  • Website
  • Deadline26 Oct 2026, 12:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 200 (የማይመለስ)
  • Bid SecurityCPO ብር 30,000
  • opening dateበ16ኛው ቀን 8፡00 ሰዓት
  • Categories Office Supplies And Services , Office And Home Furniture , Stationery Materials

በሲዳማ ብ/ክ/መ/በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዳዬ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚሆኑ Lot 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች Lot 2 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሲዳማ ክልል ምስራቃዊ ሲዳማ ዞን በዳዬ ከተማ አስተዳደር ፋ/ኢ/ል/ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዳዬ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት ለሴክተር መ/ቤቶች የሚሆኑ Lot 1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች Lot 2 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች በጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት፡-

  • በንግድ ዘርፍ ህጋዊ ፍቃድ ያለው/ላት የዘመኑን ግብር የከፈሉ እና ፍቃዳቸዉን ያሳደሱ፡፡
  • የተ.እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆኑ 3% WITHHOLD መክፈል የሚችል፡፡
  • ተጫራቾች ህጋዊ ፍቃዳቸውንና የተ.እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ሰርተፍኬት በማቅረብ የጨረታ ዶክሜንት ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን አንስቶ ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የማይመለስ ብር 200/ሁለት መቶ ብር ብቻ/ ዳዬ ከተማ አስ/ገ/ቅ/ጽ/ቤት በመክፈልና የከፈሉበትን ደረሰኝ ይዘው በቢሮ ቁጥር 07 ቀርበው የጨረታውን ሰነድ መውሰድ ይችላሉ፡፡
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበትን ዋጋ በነጠላና በጠቅላላ ማቅረብ መቻል አለባቸው፡፡
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበት ሰነድ በሰም በፖስታ ውስጥ ታሽጎ 1 ኦርጅናልና 2 ኮፒ ተደርጎ ዳዬ ከተማ አስ/ግዥ/ከ/ን/አስ/ስራ ሂደት በቢሮ በቁጥር 07 በመቅረብ ማስገባት ይችላሉ፡፡
  • ይህ ጨረታ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት ለ15 /አስራ አምስት/ ተከታታይ ቀናት የሚቆይ ሆኖ በ16ኛው ቀን 6፡00 ሰዓት ታሽጎ 8፡00 ሰዓት ተጫራቾች /ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ በተገኙበት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • ጨረታው የሚከፈትበት ቀን የስራ ቀን ሳይሆን ሲቀር ቀጥሎ ባለው በስራ ቀን ይሆናል፡፡
  • የጨረታ ማስከበሪያ CPO 30,000 (ሰላሳ ሺህ ብር ብቻ) በባንክ የተረጋገጠ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • የጨረታው አሸናፊ የሆነው ድርጅት የዕቃውን ናሙና ማቅረብ የሚችል መሆን አለበት፡፡
  • አሸናፊ ተጫራች በቂ ዋስትና ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • አሸናፊ የሆነው ድርጅት ዕቃውን እስከ መ/ቤት ድረስ አጓጉዞ ማቅረብ የሚችል፡፡
  • መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ስ/ቁ 0916042107 / 0923366069 / 0916368263

በሲዳማ ብ/ክ/መ/በምስራቃዊ ሲዳማ ዞን ዳዬ ከተማ አስ/ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Daye Town Finance Office seeks bidders for Lot 1 consumable and Lot 2 durable office supplies for sector offices. Eligible bidders must hold a valid business license, be VAT-registered, and able to pay 3% withholding tax. Winners must supply samples, provide sufficient guarantee, and deliver goods to the office.
Save Tender