በጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ አበባ ቁ.1 የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ፣ ድጎማ እና በውስጥ ገቢ በጀት የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ፅ/ቤት የአዲስ አበባ ቁ.1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2019
በጉለሌ ክ/ከተማ አዲስ አበባ ቁ.1 የመ/ደ/ት/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት በመደበኛ፣ ድጎማ እና በውስጥ ገቢ በጀት የሚያገለግሉ ልዩ ልዩ እቃዎችን እና አገልግሎቶችን በመጀመሪያ ዙር ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል ::
- ሎት1 የፅህፈት መሳሪያ
- ሎት 2 የደንብ ልብስ
- ሎት 3 የደንብ ልብስ ማሰፊያ
- ሎት 4 አጋዥ መፅሀፍት
- ሎት 5 ልዩ ልዩ የመገልገያ እቃዎች
- ሎት 6 የፅዳት እቃዎች
- ሎት 7 የኤሌክትሪክ እቃዎች
- ሎት 8 የኮምፒውተርና፣ፕሪንተር ጥገና
- ሎት 9 የህትመት ስራዎች
- ሎት 10 ቋሚ እቃዎች
- ሎት 11 የጥገና ሥራ
- ሎት 12 የካፌ አገልግሎት ግዥ
- ሎት 13 የጭነት አገልግሎት እና
- ሎት 14 የአላቂ የትምህርት እቃዎችን በጨረታ አወዳድሮ መግዛትና ማሠራት ይፈልጋል:: በመሆኑም ከዚህ በታች ያለውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች መወዳደር ትችላላችሁ::
- የንግድ ምዝገባ፣በዘርፉ ሕጋዊ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ መለያ ቁጥር (TIN) የ2018 ዓ.ም የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላችሁና የተጨማሪ እሴት ታክስ /VAT 15%/ ተመዝጋቢ የሆናችሁ::
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች እና አገልግሎቶች ዋጋውን ከነቫቱ መሙላት ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች የአቅራቢነት የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ::
- ተወዳዳሪዎች ለሚወዳደሩባቸው አቅርቦቶች ናሙና ማቅረብ የሚችሉ::
- አንዱ በሌላው ዋጋ ላይ ተንተርሶ ዋጋ ማቅረብ አይችልም::
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ለሎት 1 ብር 10,000 /አስር ሺህ/ ለሎት 2 ብር 12,000.00 /አስራ ሁለት ሺህ ብር/ ለሎት 3 ብር 2,000.00 /ሁለት ሺህ ብር / ለሎት 4 ብር 5,000.00 አምስት ሺህ ብር / ለሎት 5 ብር 2,000.00 /ሁለት ሺህ ብር/ ለሎት 6 ብር 5,000.00 /አምስት ሺህ ለሎት 7 ብር 1,000.00 ብር /አንድ ሺህ / ለሎት 8 ብር 1,000.00 /አንድ ሺህ ብር ለሎት 9 ብር 12,000.00 /አስራ ሁለት ሺህ ብር/ ለሎት 10 ብር 12,000.00 /አስራ ሁለት ሺህ ብር/ ለሎት 11 ለሎት ብር 12,000.00 /አስራ ሁለት ሺህ ብር/ 13 እና ለሎት ብር 5,000.00 ብር /አምስት ሺህ/ በባንክ ሲፒኦ ማስያዝ አለባቸው:: እንዲሁም ጥቃቅንና አነስተኛ ከሆነ ልዩ አስተያየት የሚኖረው አምራች በሆኑበት እቃዎች ላይ ብቻ ከአደራጃችሁ አካል የዋስትና ደብዳቤ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ 10ኛው የመንግስት የስራ ቀን ድረስ ከቢሮ ቁጥር 5 ግዥ ክፍል በመምጣት በመንግስት የስራ ሰዓት ለእያንዳንዱ የጨረታ አይነቶች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ዋጋ በማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል መውሰድ ይችላሉ::
- ተጫራቾች ሰነዱን በመሙላት ኦርጂናል የፋይናንሺያል ና የቴክኒኩን በአንድ ፖስታ እና ኮፒውን በሁለት ፖስታ በማሸግ እስከ 10ኛው የመንግስት የስራ ቀን ከቀኑ 11:30 ሰዓት ድረስ በመንግስት የስራ ሰዓት በጉለሌ ክፍለ ከተማ አስተዳደር ወረዳ አዲስ አበባ ቁ.1 የመ/ደ/ት/ቤት በቢሮ ቁጥር 5 ፋይናንስ ክፍል ውስጥ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይችላሉ::
- ጨረታው የሚከፈትበት ቀን በ10ኛው ቀን 11:30 ሠዓት ላይ ታሽጎ በ11ኛው ቀን ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3:30 ላይ በቢሮ ቁጥር 5 ፋይናንስ ክፍል ውስጥ ይከፈታል::
- አሸናፊው ድርጅት ያሸነፈባቸውን እቃዎች በራሱ ትራንስፖርት አዲስ አበባ ቁ.1 የመ/ደ/ት/ቤት ንብረት ክፍል ድረስ ማቅረብ አለባቸው::
- መስሪያ ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ናሙናዎችን ቀድመው ማስገባት ይጠበቅባቸዋል::
- መስሪያ ቤቱ አሸናፊ ተጫራቾች ከመረጠ በኃላ ለሚገዙት እቃዎች ብዛት መጠን ላይ እንደ አስፈላጊነቱ እስከ 20% የመቀነስ ወይም የመጨመር መብቱ የተጠበቀ ነው::
- ተጫራቾች ጨረታው ከተከፈተ በኃላ ባቀረቡት ዋጋ ላይ የዋጋ ለውጥም ሆነ ማሻሻያ ማድረግ አይችሉም በተወዳደሩበት ዋጋ አሸናፊነታቸው ከተገለፀላቸው ከ7(ሰባት) የቅሬታ ቀን በኃላ ፋይናንስ ቢሮ ቁጥር 5 ቀርበው የውል ማስከበሪያ 10% ለግዥ ፈፃሚው አካል ማስያዝ ውል መዋዋል ይኖርባቸዋል:: ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ የሚሆነው በውሉ መሰረት የሚጠበቅባቸውን ግዴታ ከተወጡ ያስዙት የውል ማስከበሪያ ተመላሽ የሚደረግ ይሆናል::
አድራሻችን፡- ጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 እንቁላል ፋብሪካ ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ እስላም መቃብር ፊት ለፊት ይገኛል
ለበለጠ መረጃ፡- በስልክ ቁጥር 0112737297/0112306069
በጉለሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ትምህርት ፅ/ቤት የአዲስ አበባ ቁ.1 አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Addis Ababa No.1 Primary and Secondary School seeks suppliers for 14 lots including stationery, uniforms, tailoring, reference books, cleaning and electrical materials, computer/printer maintenance, printing, furniture, maintenance work, cafeteria and transport services, and consumable educational materials. Bidders must have a renewed business license, TIN, and VAT registration, and provide supplier certificates and samples.
