ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎች ግዥ (14 ሎቶች፣ ጨረታ ቁጥር 1/2019) - የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
Nefas Silk Polytechnic College (የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)
የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ንፋስ ስልክ ፖሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ የጨረታ ቁጥር 1/2019 ዓ.ም. ለስልጠና እና ለቢሮ አገልግሎት የሚውሉ እቃዎችን ግዥ ለመፈጸም ለ2019 በጀት ዓመት 1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ
| ሎት | የግዥ | የጨረታ ማስከበሪያ |
| 1 | የደንብ ልብስ፡- | ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) |
| 2 | የጽዳት እቃዎች፡- | ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) |
| 3 | የጽህፈት መሳሪያዎች፡- | ብር 5,000.00 (አምስት ሺህ ብር) |
| 4 | የማኑፋክቸሪንግ እቃዎች፡- | ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) |
| 5 | የኮንስትራክሽን እቃዎች፡- | ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) |
| 6 | የእንጨት ስራ እቃዎች ፡- | ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) |
| 7 | የኤሌክትሪክሲቲና ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች፡- | ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) |
| 8 | ከተማ ግብርና እቃዎች፡- | ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) |
| 9 | የICT እቃዎች ፡- | ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) |
| 10 | የጥገና እቃዎች፡- | ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) |
| 11 | የሆቴል ቱሪዝም እቃዎች፡- | ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) |
| 12 | የአውቶሞቲቪ እቃዎች፡- | ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) |
| 13 | የመኪና እቃዎች፡- | ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) |
| 14 | የቴክስታይል ጋርመንት ሌዘር እቃዎች፡- | ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) |
ከላይ የተዘረዘሩትን ዕቃዎች አወዳድሮ ለመግዛት ስለሚፈልግ፡-
- ሕጋዊ ፍቃድ ያላቸውና የዘመኑን ግብር የከፈሉበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ መኖራቸውን የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቾች የግብር ከፋይ ቁጥር (Vat) ተመዝጋቢ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- ጨረታው በ11ኛው የሥራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ ከጠዋቱ 4፡30 ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል
- ተጫራቾች ከላይ የተዘረዘሩትን የግዥ ዓይነት (ሎቶች) ለጨረታ ማስከበሪያ የሚሆን በባንክ የተመሰከረለት የክፍያ ትዕዛዝ (CPO) ወይም በሁኔታዎች ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ጋራንቲ Nifas Silk poly Technic Collage (ንፋስ ስልክ ፖ.ሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ) በሚል በማሰራት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ብቻ) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል የጨረታ ሰነዱን ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ንፋስ ስልክ ፖ.ሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ መውሰድ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች በገዙት ጨረታ ሰነድ ላይ ዋጋ ሞልተው በታሸገ ኤንቨሎፕ ፋይናንሻል ኦርጅናልና ኮፒውን በተለያየ በ2 ፖስታ ለየብቻ እና ቴክኒካል ኦርጅናልና ኮፒውን 2 ፖስታ በአጠቃላይ 4 ፖስታ በማድረግ ለመንግስት ግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ 101 ለዚሁ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታ ሰነድ ላይ የድርጅቱን ሕጋዊ ማህተም እና ፊርማ አድርጎ የሚያቀርብ ማንኛውም ተጫራች ከጨረታው ውጪ ይሆናል፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡ ጨረታ ከተከፈተ በኋላ ናሙና ማቅረብ አይቻልም፡፡ ናሙና ለተጠየቀባቸው ዕቃዎች ናሙና ያላቀረበ ተወዳዳሪ/ ተጫራች ከውድድር ውጪ ይሆናል፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- አዲስ አበባ ጎተራ ኦይል ሊቢያ ዴፖ አጠገብ
ስልክ ቁጥር፡- 0114-70-70-78
የንፋስ ስልክ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
✨ messages.ai_summary
Nefas Silk Polytechnic College invites bids for training and office supplies across 14 lots, including textiles, stationery, cleaning, manufacturing, construction, ICT, automotive, and more. Bidders must have a valid license, tax clearance, supplier registration, and VAT registration. Samples are required before opening.
