Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline12 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየመነሻ ዋጋውን 1/4ኛ በጥሬ ገንዘብ ወይም በሲፒኦ
  • opening dateNot stated in the notice
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡

Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)


የሐራጅ ጨረታ ሽያጭ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል::

ተ.ቁየተበዳሪው ስምየዋሱ ስምብድር የወሰዱበት ቅርንጫፍየሚሸጠው ንብረትንብረቱ የሚገኝበት አድራሻየንብረቱ ዓይነትካርታ ቁ እና የቦታ ስፋትየጨረታው መነሻ ዋጋየጨረታ ሽያጭ ቀንሰዓት
1አቶ አሸቱ ጉታአቶ አሸቱ ጉታቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍቤትዳዎ ወረዳ ቡሳ ከተማቤትየካርታ ቁጥር BU/1416/2012 ካሬ 182436,702.00 (አራት መቶ ሰላሳ ስድስት ሺህ ሰባት መቶ ሁለት ብር) ብቻኅዳር 3/20194:00
  1. ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት
  2. ማንኛውም ተጫራች ወይም ሕጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲፒኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል::
  3. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈለ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም::
  4. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ቱሉ ቦሎ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ ቤቱ በፊት ባሉ የሥራ ቀናት እና የጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል::
  5. በንብረቱ ላይ ከመንግሥት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል::
  6. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0923568367 መደወል ይችላሉ::

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Vision Fund Micro Finance is auctioning a repossessed house in Tulu Bolo, Busa town, secured against an unpaid loan. Bidders or legal representatives may participate by depositing a quarter of the price in cash or CPO. The winner must pay the balance within 15 days or forfeit the deposit.
Not stated in the notice: opening date, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender