Tender Detail

Tender Details

  • Company Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)
  • Address ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 06 ገርጂ መብራት ኃይል : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-73-36-74
  • Websitehttps://visionfundmfi.com/
  • Deadline12 Nov 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid Securityየጨረታው መነሻ ዋጋ 1/4ኛ በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/
  • opening dateህዳር 3/2019 4:00
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡

Vision Fund Micro Finance Institution S.C (ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ)


የሐራጅ ሽያጭ ጨረታ ማስታወቂያ

ስማቸው ከዚህ በታች የተጠቀሱት ተበዳሪ ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ የወሰዱትን ብድር ባለመክፈላቸው ተቋሙ ከዚህ በታች የተመለከተውን በዋስትና የተያዘ ቤት ባለበት ሁኔታ በጨረታ ይሸጣል፡፡

ተ.ቁየተበዳሪው ስምየዋሱ ስምብድር የወሰደበት ቅርንጫፍየሚሸጠው ንብረትንብረቱ የሚገኝበት አድራሻየንብረቱ ዓይነትካርታ ቁ. እና የቦታ ስፋትየጨረታው መነሻ ዋጋየጨረታ ሽያጭ ቀንሰዓት
አቶ ኢዮብ ማሩወ/ሮ ዙርያሽ ወርቅ ማሩባቱ ቅርንጫፍቤትባቱ ከተማ ቀበሌ በተሌቤትየካርታ ቁጥር OR 029040302014 ካሬ 263.243,000,000 (ሦስት ሚሊዮን ብር ብቻ)ህዳር 3/20194:00

ጨረታ የሚካሄድበት ቦታ ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባቱ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት

  1. ማንኛውም ተጫራች ወይም ህጋዊ ወኪሉ 1/4ኛውን በጥሬ ገንዘብ ወይም በባንክ ክፍያ ማዘዣ /ሲ.ፒ.ኦ/ በማስያዝ መጫረት ይችላል፡፡
  2. አሸናፊው ያሸነፈበትን ቀሪ ገንዘብ በ15 ቀናት ውስጥ አጠቃሎ መክፈል ያለበት ሲሆን ካልከፈሉ ለጨረታ መነሻ ያስያዙት ገንዘብ ተመላሽ አይደረግም፡፡
  3. ቤቱ ያለበትን ሁኔታ ለማየት ከቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ ባቱ ቅርንጫፍ አማካኝነት ጽ/ቤት በመቅረብ ከጨረታ በፊት ባሉ የስራ ቀናት እና በጨረታው ቀን በቦታው በመገኘት መመልከት ይቻላል፡፡
  4. በንብረቱ ላይ ከመንግስት የሚፈለጉ ግብሮችን፣ቫት፣ የስም ማዛወሪያ እና ሌሎች ወጪዎችን የጨረታ አሸናፊው ይሸፍናል፡፡
  5. ተቋሙ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለተጨማሪ መረጃ

በስልክ ቁጥሮች 0910552779 መደወል ይችላሉ፡፡

ቪዥን ፈንድ ማይክሮ ፋይናንስ አ.ማ

✨ messages.ai_summary
Vision Fund Micro Finance is auctioning a repossessed house in Batu town, Kebele Tele, to recover an unpaid loan. Bidders or legal representatives may participate by depositing 1/4 of the bid in cash or CPO. The winning bidder must pay the balance within 15 days or forfeit the deposit.
Not stated in the notice: bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender