በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ወንድ/የመጀ/ደረጃና አ/ሕፃናት ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
በየካ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 ትምህርት ጽ/ቤት የደጃዝማች ወንድይራድ አ/ህፃናትና የመጀ/ደ/ት/ቤት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
በየካ ክፍለ ከተማ በወረዳ 11 ት/ጽ/ቤት የደጃዝማች ወንድ/የመጀ/ደረጃና አ/ሕፃናት ት/ቤት የ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት አገልግሎት የሚውል ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ዕቃዎች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::
| ሎት 1 የደንብ ልብስ | ሎት 2 የአላቂ የቢሮ ዕቃዎች |
| ሎት 3 ለሕትመት | ሎት 4 ለሕክምና ዕቃዎች |
| ሎት 5 የጽሕፈት መሣሪያዎች | ሎት 6 የፅዳት ዕቃዎች |
| ሎት 7 ልዩ ልዩ ዕቃዎች | ሎት 8 ለውሃ እና ቆሎ |
| ሎት 9 ቋሚ ዕቃዎች | ሎት 10 ቋሚ ዕቃዎች |
በዚህ መሰረት በጨረታ መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች
- በዘርፉ የተሰማሩ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
- የዘመኑ ግብር አጠናቀው የከፈሉ ለዚህም ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይነት የተመዘገቡ
- በአቅራቢነት ዝርዝር ዉስጥ የተመዘገቡ
- ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውሉ የሚመለስ በባንክ የተረጋገጠ ቼክ ወይም ሲ.ፒ.ኦ ብር በየንዳንዳቸው
ሎት 1 ብር 25000.00 (ሃያ አምስት ሺህ ብር) ሎት 2 ብር 10000.00 (አስር ሺህ ብር) ሎት 3 ብር 2000.00 (ሁለት ሺህ ብር) ሎት 4 ብር 2500.00 (ሁለት ሺህ አምስት መቶ ብር) ሎት 5 ብር 17500.00 (አስራሰባት ሺህ አምስት መቶ ብር) ሎት 6 ብር 20000.00 (ሃያ ሺህ ብር) ሎት 7 ብር 250.00 (ሁለት መቶ ሃምሳ ብር) ሎት 8 ብ1500.00 (አራት ሺህ አምስት መቶ ብር) ሎት 9 ብር 1000.00 (አንድ ሺህ ብር) ሎት 10 ጥገና 2000(ሁለት ሺህ ብር) ማቅረብ አለባቸው:: - ዝርዝር ጨረታውን የያዘውን ሰነድ የማይመለስ 400.00 (አራት መቶ ብር) በመክፈል በደጃ ወንድ/የመጀ/ደ/ት/ቤት የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 2 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ::
- ተጫራቾች የሚጫረቱትን ዕቃ ናሙና የሚያስፈልገው ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ሳምፕል ለማምጣት አስቸጋሪ ከሆነ በፎቶ ማቅረብ ይቻላል::
- ተጫራቾች ጨረታ አሸንፈው ውል ሲዋዋሉ የአጠቃላይ ብር 10% ውል ማስከበሪያ ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- የጨረታው ሰነድ ኮፒና ኦሪጅናል በመለየት በታሸገ ኤንቬሎፕ በተለያየ ፖስታ አሽገው ሲመጡ ሲፒኦ ደግሞ ጨረታው ኦሪጅናል ባለበት ፖስታ ውስጥ በማስገባት አሽገው ማቅረብ ይኖርባቸዋል::
- ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ዝርዝር ሰነድ ላይ ባለው ዋጋ ማቅረብ በግልጽ ሞልተው ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ድረስ ለዚህ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ከጠዋቱ 2:30 እስከ ቀኑ 11:30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል::
- የጨረታው ሳጥን ማስታወቂያ ከወጣበት በ11ኛው ቀን በ4:00 ሰአት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን 4:30 በት/ቤቱ ቅጥር ግቢ ውስጥ የግዥ ፋይናንስና ንብረት አስተዳደር ቢሮ ውስጥ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው ይከፈታል:: በአል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀናት በተጠቀሰው ሰዓት ይከፈታል ማለት ነው::
- መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
አድራሻ:- ኮተቤ ወረዳ 11 አስተዳደር ጽ/ቤት ፊት ለፊት
ስልክ ቁጥር:- 011-8-68-13-86 (011 667 33 02)
በደጃ/ወንድ/ሽ/ሕፃናትና/የመጀ/ደ/ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
The school seeks to buy, via open tender, clothing, office supplies, printing, medical items, stationery, cleaning materials, water and fuel, and fixed assets. Bidders must hold a relevant trade licence, be VAT-registered, have paid taxes, be on the supplier list, and submit samples or photos.
