Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ኃላፊነቱ የተወሰነ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline17 Oct 2026, 11:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300(ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት 1: ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር); ሎት 2: ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር) (CPO ወይም የባንክ ጋራንቲ)
  • opening dateበዚያው ቀን በ5:30 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Electrical And Electromechanical , Home Appliance And Supplies

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ኃላፊነቱ የተወሰነ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር NCB-001-2019 የቤት ውስጥ እቃዎች (ሎት 1) እና የኤሌክትሪክ ማሽኖች ዕቃዎች (ሎት 2) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ኃላፊነቱ የተወሰነ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር


የብሔራዊ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

NCB-001-2019

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ኃላፊነቱ የተወሰነ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር በብሔራዊ ግልፅ ጨረታ የግዥ ዘዴ በግዥ መለያ ቁጥር NCB-001-2019 የቤት ውስጥ እቃዎች (ሎት 1) እና የኤሌክትሪክ ማሽኖች ዕቃዎች (ሎት 2) አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል። በመሆኑም በመስኩ የተሰማሩና ሕጋዊ ፈቃድ ያላቸው አቅራቢዎች (ድርጅቶች) ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን፡-

  1. በዘርፉ የተሰማራ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ኮፒ (Valid Trade Licensee)
  2. የታክስ ከፋይ የምዝገባ ሰርተፍኬት
  3. የተጨማሪ እሴት ታክስ የምዝገባ ሰርተፊኬት ኮፒ (VAT Certificate)
  4. በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ ፈቃድ (Valid Tax Clearance Certificate):
  5. የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ ሲፒኦ (CPO) ወይም የባንክ ጋራንቲ ለቤት ውስጥ እቃዎች (ሎት 1) ብር 10,000.00 (አስር ሺህ ብር) እና ለኤሌክትሪክ ማሽኖች ዕቃዎች (ሎት 2) ብር 15,000.00 (አስራ አምስት ሺህ ብር) በማቅረብ _ በግልፅ ጨረታው ላይ መወዳደር ይችላሉ። በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ አቅራቢዎች (ድርጅቶች) ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ጠዋት 3:00-6:00 ከሰዓት 7:00-10:00 ሰዓት ብቻ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በጥሬ ገንዘብ በመክፈል የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በሸጎሌ በሚገኘው የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ኃላፊነቱ የተወሰነ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር ሱቅ መውሰድ ይችላሉ።

ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ዶክመንት በታሸገ ኤንቨሎፕ ኦሪጅናል እና ኮፒ በመለየት እስከ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ በ5:00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያው ቀን በ5:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ግቢ ውስጥ ይከፈታል። ሆኖም የመክፈቻ ቀኑ ቅዳሜና እሁድ ወይም የበዓላት ቀን ከዋለ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይሆናል።

ማሳሰቢያ፡-

ድርጅቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው።

ስልክ ቁጥር: 0913222338, 0911045952, 0913236539

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ሠራተኞች ኃላፊነቱ የተወሰነ የሸማቾች ህብረት ስራ ማህበር

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Broadcasting Corporation employees' consumer cooperative seeks to buy home appliances (Lot 1) and electrical machines (Lot 2) via national open tender. Eligible licensed suppliers must submit renewed trade license, tax registration, VAT certificate, tax clearance, and CPO/bank guarantee.
Save Tender