የፍቅር ሰራዊት ተግባራዊ በጎ አድራጎት ድርጅት ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን አመታዊ የአዲተር ሪፖርት በቦርድ አዲተር ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡
የፍቅር ሰራዊት ተግባራዊ በጎ አድራጎት ድርጅት
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የፍቅር ሰራዊት ተግባራዊ በጎ አድራጎት ድርጅት ሀገር በቀል ድርጅት ሲሆን አመታዊ የአዲተር ሪፖርት በቦርድ አዲተር ፍቃድ ያላቸውን አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች የሚከተለውን መስፈርቶች ማሟላት ይጠበቀባቸዋል
- ተጫራች በዘርፉ የተሳተፉበትን የ2019 የታደሰ ንግድ ፍቃድ ማቅረብ
- የግብር ከፋይነት ምስክር ወረቀት ኮፒ ማቀረብ
- ተጫራቾች የ2018 ዓ ም ግብር ስለመክፈላቸው ከገቢዎች ኪሊራንስ ማቅረብ
- ዝርዝር ጨረታ ሰነድ በድርጅቱ አድራሻዎች ማግኘት ይችላሉ
- ተጨራቾች ይህ ማስታወቅያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለአስራ አምስት ቀን ተከታታይ የስራ ቀናት ጨረታው በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን ጨረታዊ በአስራ ስድስተኛው ስራ ቀን በጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ታሽጎ ተጫራቾች ወይም፡ ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት 3፡30 የሚከፈት ይሆናል
በአስራ ስድስተኛው ቀን በዓል ወይም ዝግ ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ጨረታው የሚከፈት ይሆናል - የድርጅቱ ማህተም እና ፊርማ በፖስታው ላይ እና እያንዳንዱ ፔጅ ላይ ማረፍ አለበት
- ተጨራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሰዓቱ ካልተገኙ የመ/ቤቱ ጨረታ ኮሚቴ ጨረታውን የመክፈት መብቱ የተጠበቀ ነው
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ ነው፡፡
- ለተጨማሪ መረጃ ስ/ቁ፡- 251988150032/82008042 በመደወል መረጃ ማግኘት ይችላሉ፡፡
- አድራሻ ቦ/ክ/ወ/06/አምቼ ወረድ ብሎ
✨ messages.ai_summary
Fikr Serawit Practical Charity Organization seeks a licensed board auditor to conduct its annual audit report. Bidders must hold a renewed business license, provide a tax payment certificate, and submit revenue clearance. The organization reserves the right to cancel the tender fully or partially.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
