Tender Detail

Tender Details

  • Company የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት
  • Address Addis Ababa Ethiopia, Phone: 011 1 56 98 69
  • Website
  • Deadline22 Oct 2026, 10:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price100(አንድ መቶ ብር)
  • Bid Securityበሎት: ሎት-1 254,503.60፣ ሎት-2 120,000.00፣ ሎት-3 50,000.00፣ ሎት-4 50,000.00 (ሲ.ፒ.ኦ ወይም ቢድቦንድ)
  • opening dateበዕለቱ 4:30 በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ 1ኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Kitchen Materials , Machinery Rental

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት


በድጋሚ የወጣ ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር ኢ.ፕ.ድ 010/2019

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን እቃዎች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል::

ስለሆነም:- ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በጨረታው መሳተፍ ይችላሉ::

በዘርፉ ለዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያለው

  • የንግድ ምዝገባ
  • የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ሰርተፍኬት
  • የቫት ሰርተፍኬት
  • በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገበ

ሎት-1. የመኪና ሰርቪስ እቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 254,503.60 (ሁለት መቶ ሃምሳ አራት ሺህ አምስት መቶ ሶስት ብር ከ60/100 ሳንቲም)

ሎት-2 የጅግጅጋ ከተማ የህትመት ስርጭት የመኪና ኪራይ ለአንድ አመት በውል የሚሰራ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 120,000.00 (አንድ መቶ ሃያ ሺህ ብር)

ሎት-3 የሲዳማ ክልል ህትመት ስርጭት የመኪና ኪራይ እና የሞተር ሳይክል ኪራይ ለአንድ አመት በዉል የሚሰራ የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 ( ሃምሳ ሺህ ብር)

ሎት- 4 ልዩ ልዩ የመስተንግዶ ማቅረቢያ ዕቃዎች የጨረታ ማስከበሪያ መጠን 50,000.00 ( ሃምሳ ሺህ ብር)

በሲ.ፒ.ኦ ወይም ቢድቦንድ ወይም ለጥቃቅንና አነስተኛ ከአደራጃቸው አካል የሚሰጥ የዋስትና ደብዳቤ በማያያዝ ይህ ጨረታ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ በሚቆጠር 15 ተከታታይ ቀናት አንደኛ ፎቅ በሚገኘው አቅርቦት መምሪያ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ቴክኒካል ዶክመንት ዋና እና ቅጂ እንዲሁም የሚወዳደሩበትን ዋጋ ዋና እና ቅጂ በሚል በጉልህ በሚታይ መልኩ በመጻፍና የሚወዳደሩበትን ሎት በፖስታዎቹ ላይ በመግለጽ በአራት የተለያየ ፖስታ በማሸግ ማስገባት የሚኖርባቸዉ ሲሆን የጨረታ ማስከበሪያ ቴክኒክ ዋና ሰነድ ፖስታ ዉስጥ ተያይዞ መገኘት አለበት::

  • በጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 ተከታታይ ቀናት የማይመለስ 100 ብር በመክፈል የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ::
  • ስርዝ ድልዝ ያለውና ያልተፈረመ እንዲሁም በጉልህ የማይታይ አጠራጣሪ ሰነድ ተቀባይነት የለውም::
  • ጨረታው በ16ኛው ቀን ከረፋዱ 4:00 ሰዓት ተዘግቶ በዕለቱ 4:30 በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ 1ኛ ፎቅ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት የሚከፈት ሲሆን የተጫራቹ አለመገኘት ጨረታውን ከመክፈት አያስተጓጉለውም::
  • የጨረታ መክፈቻው ቀን እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ በቀጣይ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል::
  • ድርጅታችን አማራጭ ካገኘ ጨረታዉን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

አድራሻ:- አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Press Enterprise seeks bidders for vehicle service materials, car and motorcycle rental for print distribution in Jigjiga and Sidama, and catering supply items. Eligible bidders need a valid trade license, tax registration, VAT certificate, and government supplier registration.
Save Tender