Tender Detail

Tender Details


ቦንጋ ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት አመት በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች መኖ ዝግጅት፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና ለተቋም ለመንግስት ስራ አገልግሎት ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ነጋዴዎች ጥቃቅንና አነስተኛ ሕብረት ስራ የተደራጁ ማህበራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ቦንጋ ማረሚያ ተቋም


የጨረታ ማስታወቂያ

ቦንጋ ማረሚያ ተቋም ለ2019 በጀት አመት በሕግ ጥላ ስር ለሚገኙ የሕግ ታራሚዎች መኖ ዝግጅት፣ የሠራተኞች ደንብ ልብስና ለተቋም ለመንግስት ስራ አገልግሎት

1ኛ, የሠራተኞች ደንብ ልብስ
2ኛ, አላቂ የቢሮ ጽህፈት መሳሪያዎች
3ኛ, የቢሮ ጽዳት ዕቃዎች
4ኛ. የቢሮ ቋሚ ዕቃዎች
5ኛ የግንባታ ቁሳቁሶች
6ኛ የሙያ ስልጠና ቁሳቁሶች
7ኛ የኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችና ኮምፒውተሮች
8ኛ. ሞተር ሳይክሎች

ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ካላቸው አቅራቢ ነጋዴዎች ጥቃቅንና አነስተኛ ሕብረት ስራ የተደራጁ ማህበራት በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል::

ስለዚህ ተጫራቾች ማሟላት የሚገባቸው ግዴታዎች :-

1. በዘርፉ ሕጋዊ ንግድ ፈቃድ ያላቸው ሆኖ ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ በአቅራቢነት ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና የዘመኑን የመንግስት ግብር በመክፈል ንግድ ፈቃዳቸውን ያሳደሱ ሆኖ ኦርጅናል ንግድ ፈቃድ አቅርቦ ማመሳከር የሚችል ::

2. ለቢሮ ቁሳቁሶች የውል ማስከበሪያ ብር 100,000/ አንድ መቶ ሺህ/ ብር CPo/ ማስያዝ የሚችል።

4. በራሱ ትራንስፖርት እስከ ማረሚያ ተቋም ቅጥር ግቢ ማድረስ የሚችል ::

-ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከታወጀበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት የስራ ቀናት እስከ 15ኛው ቀን ድረስ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ በማይመለስ ብር 100.00/ አንድ መቶ ብር / መግዛት ይችላሉ::

-ተጫራቾች በገዙት የጨረታ ሰነድ መሰረት ዋጋ ገልጸው በታሸገ ፖስታ እስከ 15ኛ የስራ ቀናት 11:30 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀ የጨረታ ሳጥን ውስጥ ገብቶ መታሸግ ይኖርበታል::

-ጨረታው በ16ኛ ቀን እስከ ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት በማረሚያ ግቢ ተጫራቾች / ሕጋዊ ወኪሎቻቸው ባሉበት ይከፈታል::

-ማረሚያ ተቋሙ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው ::

የተጫራቾች ያለመገኘት የጨረታውን መከፈት አያስተጓጉልም ።

የቦንጋ ማረሚያ ተቋም

✨ messages.ai_summary
Bonga Correctional Facility seeks suppliers with valid trade licenses and VAT registration, including small and micro enterprises, to supply food preparation for inmates, staff uniforms, consumable and permanent office supplies, cleaning materials, construction materials, vocational training materials, electronics and computers, and motorcycles. Bidders must deliver to the facility compound using their own transport.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender