በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት የደንብ ልብስ፣ አላቂ የቢሮ፣ የህክምና እና የትምህርት እቃዎች፣ ህትመት፣ የጽዳት እቃዎች፣ ልዩ ልዩ መሳሪያዎች እና ቋሚ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ መግዛት ይፈልጋል
በአቃቂ የቃሊቲ ክ/ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
አዲስ ዘመን እሁድ መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ገጽ 28
ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት አገልግሎት ላይ የሚውሉ እቃዎች ዝርዝር ዓይነት ደንብ ልብስ፣ቋሚ እቃዎች፣ አላቂ የቢሮ እቃዎችና ፣ የጽዳት እቃዎችና ሌሎችም በመሆኑም ተጫራቾች፡-
- ሎት 1 የደንብ ልብስ
- ሎት 2 አላቂ የቢሮ እቃዎች
- ሎት 3 ህትመት
- ሎት 4 አላቂ የህክምና እቃዎች
- ሎት 5 አላቂ የትምህርት እቃዎች
- ሎት 6 የጽዳት እቃዎች
- ሎት 7. ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
- ሎት 8. ቋሚ እቃዎች
- የዘመኑ ግብር የከፈሉ እና የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- በአቅራቢነት የተመዘገበ፣ ምስክር ወረቀት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ከብር 50,000 (ሀምሳ ሺህ) በላይ አቅራቢዎች ተጨማሪ እሴት ታክስ (vat) ተመዝጋቢ ስለ መሆናቸው የሚያረጋጥ ሰርተፍኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ የተረጋጠ ሲፒኦ የክፍያ ትዕዛዝ የአጠቃላይ ያቀረቡት ዋጋ በየሎቶች2%(cpo)ማለትም ለሎት1/46,444 ብር/ለሎት2/31,900 ብር/ ለሎት3/2,000ብር/ለሎት4/300ብር/ለሎት5/6000/ ለሎት6 35,719/ ለሎት7/ 7,000ብር ለሎት8/18,000 ብር የግድ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡የጨረታ አሸናፊዎች ማሸነፋቸው ከተረጋገጠበት ቀን ጀምሮ 10/አስር/የስራ ቀናት ውስጥ የውል ማስከበሪያ ባሸነፉባቸው እቃዎች ላይ 10% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ ማስያዝና ተዋውለው እቃዎችን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ሰነዱ ሙሉ ተጫራቹ ማህተምና ፊርማ ተደርጎ መመለስ አለበት፡፡
- ለጨረታ የተዘጋጀውን ሰነድና መመሪያ ከት/ቤት ሂሳብ ክፍል ቀርበው በብር 200/መቶ ብር/በመግዛት ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት መወዳደሪያ ዋጋውን በተሰጠው ሰነድ ላይ በግልፅ በመሙላት ዋናውንና ፎቶ ኮፒ በተለያዩ ፖስታ በማሸግ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ በት/ቤቱ ሂሳብ ክፍል በመቅረብ በተገለፀው ቀናት ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታውን በ11ኛው ቀን 3:30 ታሽጎ 4:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በት/ቤቱ ሂሳብ ክፍል ይከፈታል፤ በ11ኛው ቀን በአል ወይም የእረፍት ቀን ከሆነ የሚቀጥለው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4:00 ይከፈታል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል ፣ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው፡፡
- ለጥቃቅንና አነስተኛ ወይንም ካደራጃቸው መስሪያቤት የድጋፍ ደብዳቤ ይዘው የሚጫረቱ ተጫራቾች ከሆኑ ምን አይነት ምርት እንደሚያመርቱ እና የብቃት ማረጋገጫ የምስክር ወረቀት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡ የሀገር ውስጥ ምርት ችርቻሮ /ጅምላ/ ንግድ ከሆነ ደግሞ ከአምራች የተሰጣቸውን ፋቃድ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል ፡፡ካልሆነ ግን እንደማንኛውም ተጫራች ሰነድ በመግዛትና የጨረታ ማስከበሪያ የውል ማስከበሪያ በማስያዝ መወዳደር ይችላሉ ፡፡
- የካሽ ሬጅስተር ቁጥር አታችመንት ላይ እንዲፅፉ፡፡
- ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው እቃዎች ሰነድ ሲመልሱ ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ት/ቤቱ 20% የመጨመርም የመቀነስም መብቱ የተጠበቀ ነው ፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0922632398
አድራሻ ከአቦ ቤተክርስቲያን ወረድ ብሎ ሳይት ኮንዶሚኒየም ጀርባ ወይም ወርቁ ሰፈር ቃሊቲ ቡልቡል አ/ህ/የመጀ/ደ/ት/ቤት
የትምህርት ጥራት ፖሊሲያችንን እውን በማድረግ ችግር ፈቺ ብቃት ያለውና አገር ተረካቢ ዜጋ እናፈራለን! ጥራት ያለው ትምህርት ለሁሉም/
በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ የቃሊቲ ቡልቡላ ቅድመ መጀመሪያና የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
The school seeks to buy uniforms, consumable office, medical and educational materials, printing, cleaning supplies, various equipment and fixed assets via open tender, in 8 lots. Bidders need a renewed trade licence, tax clearance, supplier registration certificate, and VAT registration if above 50,000 birr. Samples required.
