Tender Detail

Tender Details

  • Company የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ መከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B
  • Address ቆሬ አደባባይ ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-8-72-11-74
  • Website
  • Deadline23 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price200.00
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening date13/02/19 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:15
  • Categories Finishing Work , Floor Carpet And Rubber Flooring , Finishing Materials

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ (የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B) Supply and fix high quality 3mm thick self-leveling and self-smoothing Epoxy በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል

የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርኘራይዝ መከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B


ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን በመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ በተለምዶ ቆሬ ተብሎ የሚጠራው ለመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግቢ ውስጥ ለሚገነባቸው ግንባታዎች ከዚህ በታች ባለው ሰንጠረዥ መሠረት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም፡-

ተ.ቁየስራ ዝርዝርመጠንየጨረታ መዝጊያ ቀንየጨረታ መክፈቻ ቀን
1Supply and fix high quality and approved type of 3mm thick self-leveling and self-smoothing Epoxyበጨረታ ሰነዱ ላይ በተቀመጠው መሠረት13/02/19 ዓ/ም ከጠዋቱ 4:0013/02/19 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:15
  1. ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው ፡ የዘመኑን ግብር የከፈሉ፣ ለተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ እና የታደሰ ታክስ ክሊራንስ ማቅረብ የሚችሉ፣ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሠነድ በተጠቀሰው ብዛት እና ስፔስፊኬሽን መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
  3. ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን ጨረታው በማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ የማይመለስ ብር 200.00 (ሁለት መቶ) በመክፈል ዘወትር በስራ ሰዓት ቅዳሜን ጨምሮ ጨረታው እስከሚዘጋ ድረስ ባሉት የስራ ቀናት ውስጥ ቆሬ አደባባይ በሚገኘው የመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት (18-02B) አቅርቦትና ግዥ ቡድን ቢሮ በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ መሰረት ለእያንዳንዱ የጨረታ ዓይነት በተቀመጠው የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት ድረስ ማቅረብ ይቻላል፡፡
  5. ጨረታው ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሠዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በፕሮጀክት አቅርቦት እና ግዥ ቡድን ቢሮ ይከፈታል፡፡
  6. የኢንተርፕራይዙ ፕሮጀክት ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ
በመከላከያ ዋር ኮሌጅ ግንባታ ፕሮጀክት 18-02B ቆሬ አደባባይ

ለበለጠ መረጃ፡- 011-3-85-25-81 ወይም 09-11-34-15-26

መከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተፕራይዝ

✨ messages.ai_summary
Supply and fix high-quality, approved 3mm self-leveling, self-smoothing epoxy flooring for the Defense War College construction project 18-02B. Bidders must have a valid renewed business license, be VAT-registered, and provide renewed tax clearance.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender