የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ከዚህ የሚከተሉትን የህትመት ዕቃዎችና ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡
St. Mary's University (ቅድስት ማርያም ዩኒቨርሲቲ)
የጨረታ ማስታወቂያ
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ
St. Mary's University
የሰነድ ቁጥር Document No. OF/HRM/032
የቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ ከዚህ የሚከተሉትን የህትመት ዕቃዎችና ማሽኖች በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
ሀ. ፒፕሲ ካምፓስ
- መጠቅጠቂያ ማሽን
- ፎቶ ኮፒ ማሽን
- ኮፒ ፕሪንተር
- የካርቶን መስበሪያ ማሽን
- Light table
- Three Knife Trimming Machine
- GTO offset 46
- ሩሎ ማጠቢያ ማሽን
- Color Separation Machine
- ማበጠሪያ ማሽን
- የፕሌት መጥበሻ ማሽን
- ካሜራ ማሽን
- ከሊሼ መጥበሻ ማሽን
ለ. ዋናው ካምፓስ
- 14. Miller offset Machine
- 15. Kord Offset Machine
- 16. Polar 80 cutting Machine
- 17. MO offset Machine
- 18. መስፊያ ማሽን
ማሣሰቢያ
- የማሽኖቹን ሁኔታ ለማየት በዩኒቨርሲቲው ዋና መስሪያ ቤት ገንዘብ ቤት በመገኘት የጨረታ ሠነዱን በማይመለስ ብር 500.00 (አምስት መቶ) በመግዛት መመልከት ይቻላል:
- ተሳታፊዎች የተጫረቱበትን አጠቃላይ ዋጋ 10% (አስር በመቶ) በጥሬ ገንዘብ በመክፈል ኦርጅናል ደረሰኙን ከጨረታ ሰነዱ ጋር በስም በታሸገ ኤንቬሎፕ ከመስከረም 25 ቀን 2019 ዓ.ም እስከ ጥቅምት 2 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 10:00 ሰዓት ድረስ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ያስገባሉ::
- ጨረታው ጥቅምት 3 ቀን 2019 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:00 ሰዓት ተጫራቾች ወይንም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዩኒቨርስቲው ዋና ግቢ ይከፈታል::
- አሸናፊ ተጫራቾች የጨረታው ውጤት ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር የስራ ቀናት ውስጥ ቀሪ ክፍያቸውን ከፍለው ንብረቱን ያነሳሉ:: ንብረቱን ማንሳት ካልቻሉ በዋስትና ያስያዙት ገንዘብ ገቢ ተደርጎ ጨረታው የሚሰረዝ ይሆናል::
- የአሸናፊ ተጫራቾች ዝርዝር በማስታወቂያ ከተገለጸበት ቀን ጀምሮ ሌሎች ተጫራቾች ያስያዙትን ገንዘብ የከፈሉበትን ኦርጅናል ደረሰኝ በማቅረብ ተመላሽ ማድረግ ይችላሉ::
- ተቋሙ አስፈላጊ ሆኖ ካገኘው ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:: ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር +251 11 550 31 93 ይደውሉ::
ቅድስት ማርያም ዩኒቨርስቲ
✨ messages.ai_summary
St. Mary's University is selling printing equipment and machinery by competitive bid, including copiers, offset and cutting machines, and related items at its Piassa and main campuses. Bidders must pay 10% of their total bid in cash and submit the original receipt with the tender document.
