Tender Detail

Tender Details

  • Company እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ ማ.
  • Address , Phone:
  • Website
  • Deadline19 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineREPORTOR
  • Bid Document Price200(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Security3% ሲፒኦ; ለሲሚንቶ ወረቀት እና ለእንጨት ተጫራች ብር 10,000.00 ሲፒኦ
  • opening dateጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም በእለቱ 4:30
  • Categories Metals And Metal Working , Disposal Sale , Used Items

ድርጅታችን እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃ/የተ/የግ/ማህበር በካራቆሬ ዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኙ የተለያዩ ቁሳቁሶችን፣ እንዲሁም አዋሽ ከአዲስ አበባ 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ሳይደርስ የሚገኝ በግምት 1,460 ኩንታል የአርማታ ብረት፣ በአወዳድሮ ሽያጭ ለመሸጥ ይፈልጋል።

እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ ማ.


እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃ.የተ.የግ ማ.
ENYI General Business Plc.

የጨረታ ማስታወቂያ

ድርጅታችን እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ካራቆሬ በሚገኘው በዋና መ/ቤት ግቢ ውስጥ የሚገኝ ብረታ ብረት በኪ/ግ ፣ ጀሪካን ባለ 25ሊትር ብዛት 106፣ጀሪካን ባለ 20 ሊትር ብዛት 29 የሲሚንቶ ወረቀት በቁጥር ፣ ያገለገለ የባህር ዛፍ እንጨት በሜ³ ከዚህ በተጨማሪ አዋሽ ከአዲስ አበባ 35 ኪ.ሜ ርቀት ላይ ሌመን ከተማ ሳይደርስ በግምት 1,460 ኩንታል የሚሆን የአርማታ ብረት ባለበት አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል:: በዚሁ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ከዛሬ መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ ባሉት አስራ አምስት ተከታታይ የሥራ ቀናት የጨረታ ሰነድ በብር 200.00 (ሁለት መቶ ብር ከ00/100) በመግዛት እቃዎቹ ባሉበት ቦታ በስራ ሰአት ጨረታ ሰነዱ ላይ የሚገዙበትን ዋጋ በመግለጽ ወለቴ በሚገኘው የድርጅታችን ቢሮ በታሸገ ኤንቨሎፕ እስከ ጥቅምት 09 ቀን 2019 ድረስ ለጨረታው በተዘጋጀ ሳጥን በማስገባት ጨረታውን መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ጫረታው ጥቅምት 09 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 4:00 ሰዓት ላይ የጨረታው ሳጥን ታሽጎ በእለቱ 4:30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ለጨረታው ማስከበሪያ ተጫራቾች ለተጫረቱበት የእቃ አይነት ከጨረታ መክፈቻ ቀን በፊት 3% ሲፒኦ በድርጅታችን እንይ ጀነራል ቢዝነስ ኃላ/የተ/የግ/ማህበር ስም ማስያዝ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ለ ሲሚንቶ ወረቀት እና ለእንጨት ተጫራች ብር 10,000.00(አስር ሺ ብር ከ 00/100) በተናጥል በቁጥር በድርጅታችን ስም ሲፒኦ ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል:: ድርጅቱ ስለጨረታው የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::

ለበለጠ መረጃ
09 13 43 73 26
09 20 05 11 32

ድርጅቱ!

✨ messages.ai_summary
Enyi General Business Plc invites bids to purchase various materials at its Karakore head office, plus approx. 1,460 quintals of armata metal near Lemen town, 35 km from Addis Ababa on the Awash road. Bidders must buy the tender document and submit sealed offers.
Save Tender

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ ኃይል ለተለያዩ አገልግሎት ሊውሉ የሚችሉ ንብረቶችን ባሉበት ቦታና ሁኔታ በብሔራዊ ግልጽ ጨረታ ለመሸጥ እንደሚከተለው አቅርቧል፡፡

READ MORE