የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ የጽሕፈት መሳሪያ፣ ኮምፒውተር፣ ደንብ ልብስ፣ ኤሌክትሮኒክስ፣ ሞተር ሳይክል፣ ፈርኒቸር፣ ጋርመንት እና ሌሎች የተለያዩ ዓይነት ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል
Hawaasa tegibaried Polytechnic College (የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)
32 አዲስ ዘመን እሁድ መስከረም 24 ቀን 2019 ዓ.ም
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር 01
የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖ.ሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ ለ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች በቀረበው ዝርዝር መሰረት የተለያዩ ዓይነት ግብዓቶችን በግልጽ ጨረታ አቅራቢዎችን አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
- ሎት- 1- የጽሕፈት መሳሪያ
- ሎት- 2- ኮምፒውተር
- ሎት- 3- ደንብ ልብስ
- ሎት -4 -ኤሌክትሮኒክስ
- ሎት -5 -ሞተር ሳይክል
- ሎት 6 -ፈርኒቸር
- ሎት- 7 -ጋርመንት
- ሎት- 8 -ICT (information Technology)
- ሎት- 9 -IEMD (electro Technology)
- ሎት -10-GMFA (General metal Fabrication and assembly)
- ሎት -12-Automotive technology
- ሎት -13-BEI
- ሎት -15 Hairdressing
- ሎት -16 AOST
- ሎት -17 Agro processing
ጨረታው ላይ ለመሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቾች
- በመስኩ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው፣ ዘመኑን ግብር የከፈሉ ተጨማሪ ዕሴት ታክስ (ት) ተመዝጋቢ ሆነና የምዝገባ ምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል/ምትችል፡፡
- የጨረታ ሰነድ ሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖ.ሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ቢሮ ቁጥር 10 በመቅረብ እያንዳንዱን ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ብቻ በመክፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታውን ዶክመንት ሞልተው ኦርጅናልና ፎቶ ኮፒ በስም በታሸገ ኢንቨሎፕ በማሸግ የጨረታ ማስከበሪያ ላቀረቡት 2% በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ (ጥሬ ብር) ከኦርጅናል ዶክመንት በፖስታ ማሸግ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ ሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖ.ሊ. ቴክኒክ ኮሌጅ ስም መሰራት አለበት፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ወቅት ማሟላት የሚገባቸውን ነገሮች አሟልተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- አሸናፊው እንደታወቀ ለጨረታ ማስከበሪያ ያስያዙት ገንዘብ ለተሸናፊ ወዲያውኑ የሚመለስ ይሆናል፡፡
- ለጨረታ የሚቀርቡ ዕቃዎች ጥራታቸውና ደረጃቸውን የጠበቁ መሆን አለባቸው፡፡
- ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አስራ አምስት ቀናት (እሁድና ቅዳሜን ጨምሮ) ውስጥ ማቅረብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን በአስራ ስድስተኛው ቀን ከቀኑ 5:00 ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8:30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮው ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ክፍል ይከፈታል፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል መብቱ በህግ የተጠበቀ ነው፡፡
ማሳሰቢያ፡-
- ጨረታውን ያሸነፈው ድርጅት/ አካል ዕቃውን በኮሌጁ ንብረት ክፍል አምጥቶ ገቢ ሲያደርግ ብቻ ክፍያው የሚፈፀም መሆኑን ጭምር እንገልፃለን፡፡
- ጨረታውን የሚታሸግበትና የሚከፈትበት ቀን በዓል ከሆነ ወይም የስራ ሰዓት ታሽጎ በዕለቱ 8:00 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በቢሮ ቁጥር 10 ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/የሥራ ሂደት ክፍል ይከፈታል፡፡
- ዋጋ የሚሞላው ከኮሌጁ በገዛችሁት ሰነድ ላይ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ ስ.ቁ 0928982927
የሀዋሳ ተግባረ-ዕድ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
✨ messages.ai_summary
Hawassa Polytechnic College seeks suppliers for stationery, computers, uniforms, electronics, motorcycles, furniture, garments, and various technical training inputs (ICT, electro-technology, metal fabrication, automotive, hairdressing, agro-processing) via open tender. Bidders need a renewed trade license, tax compliance, and VAT registration.
