የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር DCE/CM/135/2026
Defense Construction Enterprise (የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ)
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር DCE/CM/135/2026
| ተ.ቁ | የዕቃውን ዓይነት | የፕሮጀክቱ ስም | የጨረታ ቁጥር | የጨረታ መዝጊያ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ መክፈቻ ቀን እና ሰዓት | የጨረታ ማስከበሪያ |
| 1 | [በፎቶው ላይ አይነበብም] | ዋና መ/ቤት | DCE/CM/135/2026 | ጥቅምት 04/2019 ጠዋት 3:45 ሰዓት | ጥቅምት 04/2019 ጠዋት 4:00 ሰዓት | 50,000.00 |
ማሳሰቢያ፡-
- ተጫራቾች በዘርፉ የተሰማሩ መሆናቸውን የሚገልፅ የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገቡበትን ግብር ከፋይ መለያ ቁጥር፣ በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችል የታደሰ የምስክር ወረቀት (ታክስ ክሊራንስ) እና የሀገር ውስጥ ተጫራቾች በአቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ኮፒ ወዘተ… ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና (Bid Bond) 120 ቀን ፀንቶ የሚቆይ ለኢንተርፕራይዙ የጨረታ ቁጥር ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ማስከበሪያው እንደ ተጫራቾች ምርጫ በሁኔታ ላይ ያልተመሰረተ በባንክ ዋስትና (Unconditional Bank Guarantee) ወይም በባንክ የተሰጠ የተረጋገጠ ቼክ (CPO) መቅረብ ይኖርበታል፡፡ የመድን ድርጅቶች ዋስትና ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቡት ዋጋ በጨረታ ሰነድ በተዘረዘረው ዝርዝር መሠረት መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 200.00 /ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል ዘወትር በሥራ ሰዓት የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አዲሱ ቢሮ ቃሊቲ ቶታል ማደያ ገባ ብሎ የቀድሞ መካድ ግቢ ውስጥ
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን የጨረታ ዝርዝር ሰነድ እና ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ ከላይ በሰንጠረዡ በተገለፀው ቀንና ሰዓት በኢንተርፕራይዙ የግዢና አቅርቦት አስተዳደር መምሪያ ቢሮ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ጨረታው በሰንጠረዡ በተገለፀው መሰረት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በድርጅቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ኢንተርፕራይዙ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
አድራሻ፡- የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
የቀጥታ ስልክ ቁጥር 0911171751/0913297297
E-mail አድራሻ info@dce-et.com
የድህረ ገፅ አድራሻ www.dce-et.com
ቃሊቲ ቶታል ማደያ ገባ ብሎ የቀድሞ መካድ ግቢ
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝ
✨ messages.ai_summary
Defense Construction Enterprise invites bids for cleaning and janitorial equipment. Bidders must be engaged in the sector and submit a renewed business license, commercial registration certificate, tax payment proof, VAT registration, tax clearance, and supplier registration. Bid security must be an unconditional bank guarantee or CPO valid 120 days; insurance guarantees not accepted.
