በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 7470 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው ሀገር በቀል ድርጅታችን ሴንተር ፎር ኢንክሉሲቭ ኤንድ ሰስቴነብል ፋይናንስ ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል።
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን
የኦዲት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
በሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን በምዝገባ ሰርተፍኬት ቁጥር 7470 ተመዝግቦ የሚንቀሳቀሰው ሀገር በቀል ድርጅታችን ሴንተር ፎር ኢንክሉሲቭ ኤንድ ሰስቴነብል ፋይናንስ ከ2018 በጀት ዓመት ጀምሮ ለሚቀጥሉት ሶስት አመታት የማህበሩን ሂሳብ በውጭ ኦዲተር ማስመርመር ይፈልጋል። በዚሁ መሰረት
- በኢትዮጵያ የሂሳብ አያያዝና ኦዲት ቦርድ የተመዘገበና ሂሳብ ለማድረግ ብቃት ያለው፤
- የምዝገባ እና የታደሰ የንግድ ፈቃድ፤
- የግብር መለያ ቁጥር
- የወቅቱን ግብር የከፈለ እና
- የበጎ አድራጎት ድርጅቶችን ኦዲት ያደረገበትን የስራ ልምድ ማስረጃ የሚያቀርብ ፤
ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ መስፈርቶችን የሚያሟሉና አስፈላጊውን የሰነድ ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችሉ የኦዲት ድርጅቶችን እንዲወዳደሩ ይጋብዛል። ስለሆነም መስፈርቱን አሟልተው በጨረታው መወዳደር የሚፈልጉ ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት ተከታታይ አምስት (5) የስራ ቀናት የመወዳደሪያ ቴክኒካል ሰነዳቸውን ብቻ (PDF)ከዚህ በታች በተቀመጠው የኢሜይል አድራሻ መላክ የሚችሉ መሆኑን እናስታውቃለን።
ኢሜይል፡- info@cisfe.org ወይም ibrahimbushera20@gmail.com
ስልክ ቁጥር፡ 0913765855
የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ባለስልጣን
✨ messages.ai_summary
Center for Inclusive and Sustainable Finance seeks an external auditor to audit its accounts for three consecutive years starting from budget year 2018. Eligible audit firms must be registered with Ethiopia's Accounting and Auditing Board, hold a valid business license, tax ID, paid current taxes, and show prior charity audit experience.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
