የIFRS ትግበራ (Conversion) አገልግሎት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ - አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ
Arada Atkilt Tera Market Center
አራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማህበር
ARADA ATKILT TERA MARKETING CENTER S.Co.
የIFRS ትግበራ (Conversion) አገልግሎት ሥራ ጨረታ ማስታወቂያ
የአራዳ አትክልት ተራ የገበያ ማዕከል አ.ማ ብቁና ልምድ ያላቸውን አማካሪ ድርጅቶች በኢትዮጵያ አጠቃላይ ተቀባይነት ካላቸው የሂሳብ አያያዝ መርሆዎች (GAAP) ወደ አለም ዓቀፍ የሂሳብ ሪፓርት (IFRS) ድርጅቱ የሚያደርገውን ሽግግር ለመደገፍ የኢትዮጵያ የሂሳብ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) እና አግባብነት ያለው የቁጥጥር አካል መመሪያዎችን መሠረት በሚያደርግ የ2018፣ የ2017 እና 2016 ዓ.ም IFRS ድርጅቱ እንዲተገበር ለማድረግ በጨረታ አወዳድሮ ማሰራት ይፈልጋል::
ተጫራቾች የሚከተሉት መስፈርቶች አሟልተው መወዳደር ይችላሉ፣
- በኢትዮጵያ በሕጋዊ መንገድ የተመዘገበ የአማካሪ ወይም የኦዲት ድርጅት የሙያ ፍቃድ ማቅረብ የሚችል፣
- በኢትዮጵያ የሂሳብ እና ኦዲት ቦርድ (AABE) ፍቃድ ያለው እና በሞያው በቂ የሥራ ልምድ ያለው፣
- የተረጋገጠ የIFRS ባለሙያ ያላቸው ብቁ ሰራተኞች (ACCA,CPA) ወይም ተመጣጣኝ ባለሙያ ሊኖሩት ይገባል ፣
- ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ እና የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል፣
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር ያለው፣ ተጨማሪ እሴት ታክስ የተመዘገበ፣
ማሳሰቢያ
- ተጫራቾች ድርጅታችሁን ማንነት የሚገልፅ (Company Profile) ጋር የቴክኒካል ፕሮፓዛል አንድ ዋና እና ኮፒ እንዲሁም የፋይናንሻል ፕሮፓዛላቸውን አንድ ዋና እና ኮፒ አያይዘው በሰም በታሸገ ኤንቨሎፕ ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 15 የስራ ቀናት ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል::
- በIFRS ትግበራ (Conversion) አገልግሎቶች ሥራ ጨረታ የተወዳደረ ድርጅት በIFRS አገልግሎቶች ስራ ጨረታ መሳተፍ አይችሉም::
- ጨረታው ጥቅምት 05 ቀን 2019 ዓ.ም ቴክኒካል እና ፋይናንሻል ፕሮፓዛላቸው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በዕለቱ 8:00 ሰዓት በአ.ማ ቢሮ ይከፈታል::
አክሲዮን ማህበሩ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ ለሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0935 401595/96 ማግኘት ይቻላል
አድራሻ:- አዲስ አበባ ከተማ ክ/ከተማ አራዳ ወረዳ 1 የቤ.ቁ አዲስ ፒያሳ አትክልት ተራ ህንፃ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር ጂ4-024
✨ messages.ai_summary
Arada Atkilt Tera Market Center seeks qualified consulting or audit firms to support its conversion from Ethiopian GAAP to IFRS, covering fiscal years 2016–2018 E.C., per AABE and relevant regulatory directives. Bidders must be legally registered, AABE-licensed, experienced, and have certified IFRS professionals (ACCA, CPA, or equivalent).
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
