Tender Detail

Tender Details

  • Company ፀደይ ባንክ አ.ማ ደብረታቦር ዲስትሪክት
  • Address , Phone: 058 441 06 59
  • Website
  • Deadline31 Oct 2026, 9:00 AM
  • magazineReporter
  • Bid Document PriceNot stated in the notice
  • Bid SecurityNot stated in the notice
  • opening dateበ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3:00 -6:00 ሰዓት
  • Categories Land , House, Building And Warehouse , Sales, Disposals And Foreclosure

የመኖሪያ ቤቶች (G+0) በግልፅ ጨረታ ሽያጭ - ፀደይ ባንክ አ.ማ ደብረታቦር ዲስትሪክት

ፀደይ ባንክ አ.ማ ደብረታቦር ዲስትሪክት


የጨረታ ማስታወቂያ

የፀደይ ባንክ አ.ማ ለሰጠዉ ብድር በመያዣነት የያዛቸዉንና በአዋጅ ቁጥር97/90 እና 216/92 በተሰጠዉ ስልጣን እና ዉክልና መሰረት ለሰጠዉ ብድር በዋስትና የያዛቸዉንና ከዚህ በታች በሰንጠረዡ በዝርዝር የተጠቀሱትን ቤቶች ባሉበት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመሸጥ ይፈልጋል::

ሀ. በጨረታ የሚሸጡትን ንብረቶች ዝርዝር መግለጫ

ተ.ቁየተበዳሪዉ ስምየንብረት አስያዥ ስምለጨረታዉ የቀረበዉ የንብረት አይነትአበዳሪዉ ቅርንጫፍንብረቱ የሚገኝበት ከ/ከተማ/ ቀበሌየባለቤትነት ማረጋገጫ ቁጥርየቦታዉ ስፋት በካ/ሜየጨረታ መነሻ ዋጋየጨረታዉ ቀን፣ ሰዓት እና ጨረታዉ የሚካሄድበት ቦታጨረታዉ የወጣዉ
1አቶ አባው አግማስ ይትባረክአቶ አባው አግማስ ይትባረክየመኖሪያ ቤት G+0አንለሃና ቅርንጫፍአዲስ ዘመን ከተማ ቀበሌ 0312697/58/15194.4504868.66በ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3:00 -6:00 ሰዓት አዲስ ዘመን ከተማ ዉስጥ በሚገኘዉ አንለሃና ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢየመጀመሪያ
2አቶ አየነዉ ተሾመ ጎበዜ እና ወ/ሮ አይናለም ደሴአየነዉ ተሾመ ጎበዜየመኖሪያ ቤት G+0መሱ ቅርንጫፍደ/ታቦር ከተማ ቀበሌ 028.2/347/590/20102004084903.81በ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3:00 -6:00 ሰዓት ደ/ታቦር ከተማ ዉስጥ በሚገኘዉ መሱ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢሁለተኛ
3አቶ ሳሙኤል መሳይ ታረቀኝአቶ ሳሙኤል መሳይ ታረቀኝየመኖሪያ ቤት G+0ክምር ድንጋይ ቅርንጫፍክምር ድንጋይ ከተማ738/09/የሳ/1494002614759.56በ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3:00 -6:00 ሰዓት ክምር ድንጋይ ከተማ ዉስጥ በሚገኘዉ የክምር ድንጋይ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢሁለተኛ
4አቶ እንዳለዉ ጀንበር እና ወ/ሮ እናትንሽ ዘመንአቶ እንዳለዉ ጀንበር እና ወ/ሮ እናትንሽ ዘመንየመኖሪያ ቤት G+0ወገዳ ቅርንጫፍወገዳ ከተማየከ/መ/ል/ባ/3/707180830390.67በ21/02/2019 ዓ/ም ከጧቱ 3:00 -6:00 ሰዓት ወገዳ ከተማ ዉስጥ በሚገኘዉ የወገዳ ቅርንጫፍ ቅጥር ግቢየመጀመሪያ

ለ. የጨረታ ቅድመ ሁኔታወችና ግዴታወች

  1. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ የጨረታዉን ማስከበሪያ ዋጋ በፀደይ ባንክ የተረጋገጠ የክፍያ ሰነድ/ሲ.ፒ.ኦ በአበዳሪ ቅርንጫፎች ስም አስርተዉ ጨረታዉ በሚካሄድበት እለት አስርተዉ ይዘዉ መቅርብ ይኖርባቸዋል:: በጨረታው ለተሸነፉት ተጫራቾች ያስያዙት ሲ.ፒ.ኦ ከጨረታዉ መጠናቀቅ በኋላ ወዲያዉኑ ይመለስላቸዋል::
  2. ጨረታዉ በሰንጠረዡ ላይ በተጠቀሰዉ ቀን፣ ሰዓት እና ቦታ ባለዕዳዎቹ ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ እና ታዛቢወች በተገኙበት ይካሄዳል:: ታዛቢወች እና ባለእዳዎቹ ባይገኙም ጨረታዉ ይካሄዳል::
  3. የተጫራቾች ምዝገባ ከሃራጅ መዝጊያ ሰዓት ከ 5ደቂቃ በፊት ይጠናቀቃል:: የጨረታ ማጠናቀቂያ ሰዓት ድረስ ከፍተኛ ዋጋ የሰጠ ተጫራች ካልተለየ ይህ እስኪለይ ድረስ ጨረታዉ የሚቀጥል ይሆናል::
  4. በጨረታዉ ከፍተኛ ዋጋ ያቀረበ ተጫራች ጨረታዉን ማሸነፉን የሚገልፅ ደብዳቤ ከባንኩ ሲደርሰዉ ብቻ አሸናፊ ይባላል::
  5. ጨረታዉን ያሸነፈ ተጫራች አሸናፊ መሆኑ በፅሁፍ ከተገለፀበት ቀን ጀምሮ ያሸነፈበት ዋጋ እና ተጨማሪ እሴት ታክስ 15% ጨምሮ በ10 ቀን ዉስጥ ለባንኩ አጠቃሎ መክፈል/ ገቢ/ ማድረግ ይጠበቅበታል:: በተጠቀሰዉ ጊዜ ገንዘቡን አጠቃሎ ገቢ የማያደርግ ተጫራች ያስያዘዉ ሲ.ፒ.ኦ ለባንኩ ገቢ ሆኖ ጨረታዉ ይሰረዛል:: በተጨማሪም ንብረቱ በድጋሚ ለሃራጅ ሲቀርብ ለሚፈጠረዉ የዋጋ ልዩነት ይጠየቃል::
  6. ጨረታዉን ያሸነፈ ተጫራች ስመ ንብረቱን በማስተላለፍ ሂደት ለመንግስት የሚከፈሉ ክፍያዎች፣ ግብር፣የሊዝ ክፍያ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ፣ የስም ማዛወሪያ እና ማናቸዉም ከጨረታዉ ጋር በተገናኘ መንግስት የሚጠይቀዉን ክፍያ ይከፍላል:: ንብረቱ ለገዥዉ እንዲዞር ባንኩ ለሚመለከተዉ መንግስት አካል ደብዳቤ ይፅፋል::
  7. ዉዝፍ የሊዝ ክፍያን በተመለከተ ከአዳ ተመላሽ ብር ካለ የሚከፈል ሲሆን ተመላሽ/ትርፍ/ ገንዘብ ከሌለ ግን የንብረቱ የጨረታ አሸናፊ ዉዝፍ የሊዝ ክፍያዉን ሙሉ በሙሉ የሚከፍል ይሆናል:: ለቀረዉ የሊዝ ክፍያ ግን የጨረታዉ አሸናፊ ከሚመለከተዉ የመንግስት አካል ጋር እንዲዋዋል ይደረጋል::
  8. ተጫራቾች ለጨረታ የቀረቡትን ንብረቶች በስራ ሰዓት ፕሮግራም አስይዞ በባንኩ አማካኝነት ለማየትና ለመጎብኘት ይችላሉ::
  9. ባንኩየተሻለ አማረጭ ካገኘ ጨረታዉን በማንኛዉም ጊዜ በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ::

ለተጨማሪ መረጃ 0584412266 ፣0581416497፣ 0584411172 ደዉለዉ መጠየቅ ይችላሉ::

ፀደይ ባንክ አ.ማ ደብረታቦር ዲስትሪክት

✨ messages.ai_summary
Zedday Bank Debre Tabor District is selling repossessed residential houses (G+0) via open auction, located in various towns. Bidders must submit a CPO guarantee. Winners pay the full bid plus 15% VAT within 10 days; transfer taxes and lease fees are the buyer's responsibility.
Not stated in the notice: bid security, bid document price. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender