ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ (ኤሌክትሮኒክሶች፣ ጀነሬተር፣ ባጃጅ፣ የቢሮ እና የቤት መገልገያ ቁሳቁሶች) - ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር
BETESEB CHARITY ASSOCIATION (ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር)
BETESEB
CHARITY ASSOCIATION
ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር
ያገለገሉ እቃዎች ሽያጭ የጨረታ ማስታወቂያ
ቤተሰብ የበጎ አድራጎት ማህበር በሲዳማ ብ/ክ/መንግስት፣ ሀዋሳ ከተማ የሚገኝ ሀገር በቀል የማህበረሰብ ማህበር ሲሆን ፣ ማህበሩ ቀደም ሲል ሲገለገልባቸው የነበሩ እና አሁን በማህበሩ አገልግሎት ላይ የማይውሉ የተለያዩ እቃዎችን ማለትም ኤሌክትሮኒክሶች፣ ጀነሬተር፣ ባጃጅ፣ የቢሮ እና የቤት መገልገያ ቁሳቁሶችን በጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል::
በመሆኑም እቃዎቹን መግዛት የሚፈልግ ማንኛውም ተጫራች እቃዎቹን በፎቶም ሆነ በአካል በመመልከት እና የጨረታ ሰነዱን በብር 200 በመግዛት ሀዋሳ አዋሽ ባንክ ህንፃ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 2 በተከታታይ 10 የሥራ ቀናት ውስጥ (ከሰኞ እስከ ቅዳሜ) እንድታቀርቡ እናሳውቃለን::
ማህበሩ ጨረታውን በሙሉ ወይንም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው::
✨ messages.ai_summary
Sale of used items by Beteseb Charity Association: electronics, generator, bajaj, office and home supplies. Open to any bidder who inspects items and buys the tender document. The association reserves the right to cancel the tender fully or partially.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
