Tender Detail

Tender Details

  • Company የሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ የአለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
  • Address አለታ ወንዶ ከተማ, ኢትዮጵያ, Phone: 0462240207
  • Website
  • Deadline06 Oct 2026, 5:30 PM
  • magazine
  • Bid Document Price500.00 (አምስትመቶ ብር)
  • Bid Security40,000.00 (አርባ ሺ ብር)
  • opening dateበቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት
  • Categories Educational And Training Equipment And Machinery

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎች፣ የእጅ መሣሪያዎች፣ ማሽነሪዎችና ኤሌክትሮኒክስ፣ የጽህፈት መሳሪያዎችና የማጣቀሻ መጽሐፍት (4 ሎቶች) አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

የሲዳማ ብ/ክ/መ/የሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ የአለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ


ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች ለተዘረዘሩት የስልጠና ዓይነቶች የተለያዩ ቋሚ እና አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

  1. Consumable materials (Lot- I)
    -BEI (Building Electrical Installation), EMT ( Electro-Mechanical Technology), Leather, Wood- work (Furniture), Garment, Food & Beverage, Mechanics
  2. Tools & Equipment (Lot-II)
    Leather Road Consruction, Agro-Processing, Mechanics, Hotel & Tourism, Surveying, BEI (Building Electrical Installation), ICT.Garment, EMT (Electro-Mechanical Technology), Wood- work (Furniture)
  3. Machinery & Electronics (Lot-III)
    -Leather, EMT ( Electro-Mechanical Technology), Wood -work Furniture), Mechanics, Hotel & Tourism, Surveying, ICT,
  4. Stationery & Reference Books (Lot-IV)
    - for Bureau Workers & Departments

ከላይ ለተጠቀሱት ሙያ ዓይነቶች አላቂ የማሰልጠኛ ጥሬ ዕቃዎችን፣የእጅ መሣሪያዎችንና ቁሳቁሶች፣ የቢሮ ፈርኒቸሮችን ማሽነሪዎችን እና ኤሌክትሮኒክስ ዕቃዎችን እንዲሁም የቢሮና የማሰልጠኛ ጽ/መሳሪያዎችን እና የማጣቀሻ መጽሐፍትን በግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛት ስለምንፈልግ የበጀት ዓመቱን ግብር የከፈላችሁ በበጀት ዓመቱ የታደሰ ህጋዊ የንግድ ሥራ ፈቃድ ያላችሁ (ክሊራንስ ማቅረብ የምትችሉ)፣ እንዲሁም የቫት ተመዝጋቢ የሆናችሁ በበጀት ዓመቱ በሚወጡ ጨረታዎች ላይ የመሳተፍና የአቅራቢነት ምስክር ወረቀት ያላችሁ በተለያዩ መንግስታዊና ሌሎች መ/ቤቶች የመልካም ሥራ አፈጻጸም የምስክር ወረቀት ያላችሁ እና በባንክ የተረጋገጠ የጨረታ ማስከበሪያ (CPO) 40,000 (አርባ ሺህ ብር) በኮሌጁ ስም አዘጋጅታችሁ ማቅረብ የምትችሉ የንግድ ሥራ ድርጅቶች የዕቃ ዝርዝር ከነሙሉ እስፔስፊኬሽን የያዘዉን የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 500 (አምስት መቶ ብር) ብቻ ከፍለዉ ከሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን አለታ ወንዶ ከተማ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ግ/ፋ/ን/አስ/ደ/ሥ/ሂደት 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 109 በአካል ቀርበዉ በመዉሰድ አንዱን ዕቃ የምትሸጡበትን ዋጋ በመሙላት ይህ ጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት ዉስጥ ቴክኒካልና ፋይናንሻል ኦሪጅናልና ኮፒ በማድረግ በስም በታሸገ ኤንቨሎፕ አሽጋችሁ ጨረታ ሳጥን ዉስጥ በማስገባት መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እየገለጽን ጨረታዉ በ10ኛዉ ቀን 11፡30 ላይ ተዘግቶ በቀጣይ የሥራ ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸዉ ባሉበት የሚከፈት መሆኑን እየገለጽን ዕለቱ የስራ ቀን ካልሆነ በቀጣይ የሥራ ቀን የሚከፈት መሆኑን እንገልፃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡- ኮሌጁ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ በህግ የተጠበቀ ነዉ፡፡

በሲዳማ ብ/ክ/መ/ሥ/ክ/ኢ/ል/ቢሮ ደቡባዊ ሲዳማ ዞን የአለታ ወንዶ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ

✨ messages.ai_summary
Alata Wondo Polytechnic College seeks suppliers for training consumables, tools, equipment, machinery, electronics, stationery and reference books across four lots covering trades like electrical installation, mechanics, leather, woodwork, garment, ICT and surveying. Bidders must be VAT-registered with a valid trade licence and good performance record.
Save Tender