Tender Detail

Tender Details


የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት 001/2019 በ2019 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የደንብ ልብስ፣ የጽህፈት መሳሪያ፣ የህክምና፣ የትምህርትና የስፖርት፣ የጽዳት፣ የጥገና እና ቋሚ እቃዎች አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

በለሚኩራ ክፍለ ከተማ አስተዳር ወረዳ 09 ት/ጽ/ቤት ቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ /ት/ቤት


የግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ

የግዢ መለያ ቁጥር 001/2019

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ.ም ከመንግስት በተመደበልን መደበኛ በጀት እና ውስጥ ገቢ በጀት 1ኛ ዙር ጥቅል ግዢ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን እቃዎች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ተ.ቁ የሎት ቁጥር የዕቃው ዝርዝር (ዓይነት)
1 ሎት 1 የመምህራን ገዋን ደንብ ልብስ የጥበቃ ጫማ እንዲሁም የሠራተኞች የደንብ ልብስ
2 ሎት 2 አላቂ የቢሮ (የጽህፈት) መሳሪያዎች
3 ሎት 3 አላቂ የህክምና እቃዎች (የመጀመሪያ ህክምና እርዳታ መስጫን ጨምሮ)
4 ሎት 4 አላቂ የትምህርት ማበልጸጊያ (የማእከል)የቤተሙከራና የስፖርት እቃዎች እንዲሁም የቧንቧና የኤሌክትሪክ መለዋወጫ እቃዎች
5 ሎት 5 አላቂ የጽዳት እቃዎች
6 ሎት 6 ልዩ ልዩ መሳሪያዎች
7 ሎት 7 የጥገና የኤሌክትሪክ እና የቧንቧ እቃዎች
8 ሎት 8 ቋሚ እቃ እና ለህንጻ አገልግሎት የጥገና እቃዎች

ስለዚህ ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ህጋዊ ተጫራቾች ቀርበው መወዳደር ይችላሉ፡፡

  1. ተጫራቾች በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር (TIN)ያላቸው ቫት ተመዝጋቢ የሆኑና በፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስትር በአቅራቢያዎች ዝርዝር ውስጥ የተመዘገቡና ከድህረ ገጽ ላይ የአቅራቢነት ማስረጃ ኮፒ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ የሚያስችላቸው ከግብር ሰብሳቢ መ/ቤት የተሰጠ ክሊራንስ ደብዳቤ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የሚወዳደሩባቸውን እቃዎች ናሙና በዝርዝር በማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ (Bid bond) በየሎቱ ብር 5000.00 (አምስት ሺህ ብር) በባንክ በተረጋገጠ CPO የባንክ ዋስትና እንዲሁም በጥሬ ገንዘብ ማቅረብ አለባቸው፡፡
  5. ተጫራቾች በአማርኛ ቋንቋ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ የኢትዮጵያ ብር 500.00 (አምስት መቶ ብር) በመክፈል ከት/ቤቱ የ/ከ/ፋ/ግ/ን/ አስተዳደር መውሰድ ይችላሉ፡፡
  6. በሎት ቁጥር 7፡ ለተጠቀሱት ስራዎች ተጫራቾች በቦታው ተገኝታችሁ ዝርዝር መረጃ ከት/ቤቱ ፋ/ግ/ን/አስ/ ማግኘት ትችላላችሁ፡፡
  7. ተጫራቾች በሌሎች ዋጋ ላይ ተንተርሰው ዋጋ ማቅረብ የለባቸውም፡፡
  8. ተጫራቾች ያላቸውን መረጃዎችና ሰነዶች አሟልተው በታሸገ ኢንቨሎፕ በት/ቤቱ ፋ/ግ/ን አስተዳደር ቢሮ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ከቀኑ 11፡30 ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  9. ጨረታው የሚከፈተው 11ኛው ቀን ከተጠናቀቀ በኋላ ባለው የስራ ቀን 11፡30 በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ታሽጎ 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡ [?]
  10. ተጫራቾች በጨረታው አሸናፊ ለሆኑባቸው ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ ብር 10% የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከት/ቤቱ ጋር የግዢ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርባቸዋል፡፡
  11. መ/ቤቱ ለጨረታው ባወጣው ጠቅላላ ዋጋ 20% ከፍ ወይም ዝቅ ብሎ የግዢ ትዕዛዝ ሊሰጥ ይችላል፡፡
  12. ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርት ሳያሟሉ በጨረታ ለመሳተፍ መሞከር በህግ ያስቀጣል፡፡ ት/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ተጨማሪ መረጃ ከፈለጉ በአካል ት/ቤቱ ድረስ በመቅረብ ያነጋግሩን፡፡ አድራሻ፡-ሲኤምሲ አልታይ ሚካኤል ከመስጊድ ወረድ ብሎ ፊጋ መብራቱ ሲደርሱ ወደ ጎሮ በሚወስደው መንገድ ከቦሌ አዲስ የመጀ/ደ/ት/ቤት አጠገብ ይገኛል

ለበለጠ መረጃ፡ 011-6-59-60-90 እና 011-6-59-60-61

የቦሌ አዲስ አጠቃላይ 2ኛ ደረጃ ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Bole Addis General Secondary School seeks suppliers for staff uniforms and safety shoes, office and stationery supplies, medical and first-aid items, teaching aids, laboratory and sports equipment, plumbing and electrical fittings, cleaning supplies, maintenance tools, and fixed assets. Bidders must hold a valid trade license, TIN, VAT registration, supplier registration, tax clearance, and submit item samples.
Save Tender