Tender Detail

Tender Details

  • Company በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት
  • Address ከአውቶቡስ ተራ ወደ 18 ማዞሪያ በሚወስደው መንገድ ከደጉ ሆቴል ፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ 100 ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0112794112
  • Website
  • Deadline07 Oct 2026, 9:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price300.00 (ሶስትመቶ ብር)
  • Bid Securityበየሎቱ ከ1,000.00 (አንድ ሺ ብር) እስከ 15,000.00 (አስራ አምስት ሺ ብር)
  • opening dateበዚያውኑ ዕለት ከጠዋቱ 3፡30
  • Categories Maintenance And Repair , Printing And Publishing , Cleaning And Janitorial Equipment , Stationery Materials , Cloth And Shoes

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሐፍት፣ ጥገናና ሕትመት አወዳድሮ ግዢ መፈፀም ይፈልጋል።

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 የምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ የሚያስፈልጋቸው የጽዳት ዕቃዎች፣ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፣ የደንብ ልብሶች፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ቋሚ ዕቃዎች፣ አላቂ የትምህርት ዕቃዎች፣ የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሐፍት ግዥ አጫርቶ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሰረት በጨረታ መወዳደር የሚችሉ አቅራቢዎች፡-

ሎት የዕቃ / አገልግሎት/ዓይነት የብር መጠን
1 አላቂ የቢሮ ዕቃዎች 12,000
2 ለጽዳት ዕቃዎች 14,100
3 ቋሚ ዕቃዎች 15000
4 የደንብ ልብስ 13000
5 የደንብ ልብስ ስፌት 3,000
6 አላቂ የትምርት ዕቃዎች 2400
7 የተለያዩ መሳሪያዎችና መጽሐፍት 7000
8 የጥገና እና እድሳት 4000
9 ሕትመት 1000
  1. የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያላቸው
  2. የዘመኑን ገቢ ግብር አጠናቀው የከፈሉ
  3. የአቅራቢነት የተመዘገቡና/ከአቅራቢነት ያልታገዱ፤
  4. ቫት የተመዘገቡና የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት CPO በሚያቀርቡት ገንዘብ ዋጋ፡-
  6. የጨረታ ሰነዱን በማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል መግዛት ይችላሉ፣
  7. ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን አንስቶ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ የምርጫዬ ዕውቀት ት/ቤት ፋይናንስ ቢሮ በመቅረብ የጨረታ ሰነዱን መግዛት እና እዛው ቢሮ ለዚሁ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡
  8. ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ሰነድ በእያንዳንዱ ገጽ ላይ ፊርማና ማህተም በማሳረፍ በታሸገ ኤንቨሎፕ ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  9. ተጫራቾች የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ዋናውን እና ከላይ ከ1-4 የተጠቀሱትን ሰነዶች ኮፒ እና CPO ከሙሉ የጨረታ ሰነዱ ጋር በፖስታ በማሸግ ከላዩ ላይ ኦርጅናል ብሎ በመጻፍ፤ ከ1-4 የተጠቀሱትን ሰነዶችና የዋጋ መሙያውን ኮፒዎች በአንድ ላይ በማሸግ ኮፒ ብሎ ከላዩ መጻፍ፤ ዋናው የቴክኒካል ሰነድ እና ፋይናንሽያል በተለያዩ ፖስታ እንዲቀርብ፡፡ ናሙና ለማያስፈልግ ለብቻ በማሸግ የቴክኒክ ሰነድ ብሎ ከላዩ መጻፍ ሁሉንም ሰነዶች በአንድ ትልቅ ፖስታ ውስጥ በማሸግ ወይም በማያያዝ፣ ሙሉ አድራሻ ከላዩ ላይ በመጻፍ ለዚሁ በተዘጋጀ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  10. የጨረታ ሰነዱ በተጫራቾች መሞላት ያለባቸው ክፍሎች በሙሉ መሞላት አለባቸው።
  11. በስራ ኢንተርፕራይዝ የተደራጁቹ በራሳቹ ምርት ላይ ልዩ አስተያየት ስለምደረግ አምራች መሆናቹን የሚገልፅ መረጃ ካደራጃቹ አካል የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ አለባችሁ፡፡
  12. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተዘግቶ በዚያውኑ ዕለት ከጠዋቱ 3፡30 ላይ የሚከፈት ይሆናል። 11ኛው ቀን ስራ የሌለበት ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን ይከፈታል፡፡
  13. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚቀርብ ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡
  14. ተጫራቾች ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ለሁሉም ዕቃዎች ናሙና ወይም ስፔስፍኬሽን ስለ ዕቃው በደንብ በሚገልጽ መልኩ ተዘጋጅቶ ማቅረብ መቻል አለባቸው፡፡
  15. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ VAT ጨምሮ ያለስርዝ ድልዝ በትክክል መሞላት አለበት፡፡
  16. ተጫራቾች የሚያቀርቡት ነጠላ ዋጋ ላይ የማይነበብና ስርዝ ድልዝ ያለው ከሆነ ተቀባይነት የለውም፡፡
  17. ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታ ራስን ማግለል አይቻልም፡፡
  18. የተጫራቾችን አድራሻ የሚገልፅ ሙሉ መረጃ ከሰነዱ ጋር መያያዝ አለበት፡፡
  19. መ/ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- ከአውቶቢስ ተራ ወደ 18 ማዞሪያ በሚወስደው መንገድ ከደጉ ሆቴል ፊት ወደ ውስጥ ገባ ብሎ 100 ሜትር ገባ ብሎ

ስልክ ቁጥር፡- 0112305630

በአዲስ ከተማ ክፍለ ከተማ የወረዳ 4 ምርጫዬ ዕውቀት የመጀ/ደ/ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
Supply of cleaning materials, consumable office and educational supplies, uniforms and tailoring, fixed assets, tools, books, maintenance, repair and printing. Bidders must have a renewed business license, be VAT-registered, and submit samples or specifications.
Save Tender