Tender Detail

Tender Details

  • Company በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address ኦሮሚያ ክልል፣ ኢትዮጵያ, Phone: 0922203464
  • Website
  • Deadline12 Oct 2026, 2:00 PM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price500.00(አምስት መቶ ብር)
  • Bid Security150,000.00 ( አንድ መቶ ሀምሳ ሺ ብር)
  • opening dateበ16ኛው ቀን በ8፡30
  • Categories Maintenance And Repair , Printing And Publishing , Catering And Cafeteria Services

የመኪና ጥገና፣ የተለያዩ ህትመት፣ የኮምፒውተር ጥገና እና የምግብ መስተንግዶ ግልፅ ጨረታ (2ኛ ዙር) – የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

በኦሮሚያ ክልላዊ መንግሥት የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ለ2019 በጀት ዓመት የሚውል ለ2ተኛ ዙር በግልፅ ጨረታ የመኪና ጥገና የተለያዩ ህትመትና እና የኮምፒውተር ጥገና ከተማችን ውስጥ ለሚደረጉ ፕሮግራሞች የሚውል የተለያዩ የምግብ መስተንግዶ የሚውሉ ጨረታ ማወዳደር ይፈልጋል፡፡

ስለዚህ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች መወዳደር ትችላላችሁ፡፡

  1. በዘርፉ ህጋዊ የንግድ ፈቃድ ኖሮት የታደሰ የንግድ ፈቃድ የያዘና የዘመኑን ግብር የከፈለ፤
  2. በገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚንስቴር በአቅራቢነት ዝርዝር የተመዘገበና ሰርትፍኬት ያለው፤
  3. ተጫራቾች ካወጣቹት ንግድ ስራ ዘርፍ ውጪ የተወዳደረ ተጫራቹ ከጨረታው ይሰረዛል፡፡
  4. ለጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ 150000 ብር በሲፒኦ ማስያዝ የሚችልና ጨረታውን ካሸነፈ ለውል ማስከበሪያ ያሸነፈበት ዕቃ ጠቅላላ ዋጋ 10 /100 በባንክ ማስያዝ የሚችል፤
  5. ተጫራቹ ጨረታውን ካሸነፈ ዕቃዎቹን በራሱ ወጪ እስከ ሆለታ ከተማ ገንዘብና ኢኮኖሚ ትብብር ጽ/ቤት ማቅረብ የሚችል፤
  6. መስሪያ ቤቱ ለሚጠራጠራቸው ና ማጣራት ለሚፈልገው ዕቃ ናሙና ማስቀረብ ይችላል፤
  7. ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ15 ተከታታይ የስራ ቀናቶች በአየር ላይ የሚቆይ ሲሆን በ16ኛው በ8፡00 ሰዓት ላይ የሚጠናቀቅ ሲሆን በዚሁ ቀን በ8፡30 ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ተወካዮቻቸው በተገኙበት በግልጽ ይከፈታል
  8. ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ በማይመለስ 500 ብር ከሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 1 መግዛት ትችላላችሁ፡፡

ማሳሰቢያ፤-

* መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር :- 0112370095፣0911045695፣ 0913445227፣0913469364፣0913753822 መጠየቅ ትችላላችሁ፡፡

የሆለታ ከተማ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Holleta City Finance Office seeks bidders for vehicle repair, various printing, computer repair, and food catering services for city programs. Eligible bidders must hold a valid business license, be registered as a supplier with the Ministry of Finance and Economic Development with a certificate, and bid only in their licensed sector.
Save Tender