ኮ/ቀ/ከ/ከ/ፖ/ዋና መምሪያ ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ዋና መምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ መምሪያዎች የሚውል ዕቃዎች ለመግዛት የወጣ ጨረታ ነው፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ኮሚሽን የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ/ፖሊስ መምሪያ
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2019
ኮ/ቀ/ከ/ከ/ፖ/ዋና መምሪያ ለ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት ዋና መምሪያው እና በስሩ ለሚገኙት ፖሊስ መምሪያዎች የሚውል ዕቃዎች ለመግዛት የወጣ ጨረታ ነው፡፡
| ሎት ቁጥር | የዕቃዎች አይነት | የሚያስዙ ሲፒኦ |
| ሎት1 | 10,000.00 | |
| ሎት2 | የፅዳት ዕቃዎች | 5,000.00 |
| ሎት3 | የታሸገ ውሃ | 10,000.00 |
| ሎት4 | የፅህፈት መሳሪያዎች | 5,000.00 |
| ሎት5 | የጥገና ዕቃዎች | 10,000.00 |
| ሎት6 | ፍራሽ | 10,000.00 |
| ሎት7 | የኮምፒውተር፣ፕሪንተር እና ኮፒ ማሽን ጥገናና ስርቨስ | 5,000.00 |
| ሎት8 | የICT የጥገና ዕቃዎች | 10,000.00 |
| ሎት9 | የተሸከርካሪ ጎማ እና ከመነዳሪ | 10,000.00 |
| ሎት10 | ለቢያጆ /የመኪና እጥበት/ እና ጎሚስታ | 5,000.00 |
| ሎት11 | የመኪና ኪራይ | 5,000.00 |
| ሎት12 | ጉልበት ሠራተኛ | 4,000.00 |
| ሎት13 | የተለያዩ አልባሳት | 6,000.00 |
ስለዚህ በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቾች፡-
- የዘመኑን ግብር የከፈሉበት ማስረጃ እና በዘረፉ የታደሰ የንግድ ፍቃድ
- የግብር ከፋይነት ምዘገባ ምስክር ወረቀት ያለው
- የቫት ተመዝጋቢ የሆኑና የምዝገባ ሰርተፊከት ያለው
- የመንግስት ግዥ አቅራቢነት ምዝገባ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራች 1-4 የተጠቀሱትን የንግድ ፍቃድ፣ የቫት የቲን መለያ ቁጥር እና የአቅራቢነት ምዘገባ መረጃዎችን የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ማቅረብ ግዴታ አለባቸው፡፡ በመሆኑም ተጫራቾች ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 10 የስራ ሰዓት ኮ/ቀ/ከ/ከ/ፖ/ዋና መምሪያ ፋ ግዥ/መምሪያ 4ኛ ፎቅ ቢሮ 406 የጨረታው ሰነድ የማይመለስ ብር 300/ሶስት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ከአንድ ሎት በላይ የሚጫረቱት ተጫራቾች የሎቶቹ ድምር የጨረታው ማስከበረያ በባንክ በተረጋገጠለት ሲ.ፒ.ኦ በኮ/ቀ/ከ/ከ/ፖ/ዋና መምሪያ ስም አዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዳቸው ጋር አያይዘው ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሰነድ በታሸገ ፖስታ በማስገባት ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ዕለት ጀምሮ እስከ 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ኮ/ቀ/ክ/ከ/ፖ/ዋና መምሪያ ፋ ግዥ/መምሪያ 4ኛ ፎቅ በማቅረብ ለዚህ ሲባል በተዘጋጀው የጨረታ ሣጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
- የጨረታ መከፈቻ ቀኑ ከስራ ቀናት ውጪ እና የከበረ በዓል ቀናት ከዋለ በሚቀጥለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡ ዘግይተው የሚመጡ የጨረታ ሰነዶች ተቀባይነት አይኖራቸውም፡፡
- የጨረታው ሳጥን በ11ኛው ቀን በ4፡00 ሰዓት ታሸጎ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ኮ/ቀ/ከ/ከ/ፖ/ዋና መምሪያ ፋ/ግዥ መምሪያ 4ኛ ፎቅ ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ይከፈታል፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን ዕቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚው መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር ያለውን ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- በተሰጠው የጨረታ ሰነድ ብቻ ሞልቶ ማቅረብ ይገባዋል፡፡
- ሎት 2፣4፣03፤5 እና 13 ተጫራቾች ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ሎት 1 መስሪያ ቤቱ የህትመት ናሙናውን ያቀርባል፤ ነገር ግን የስም ቲተር፣ የጠረጴዛ የማንነት መገለጫ ተጫራቾች ናሙና ያቀርባሉ፡፡
- ተጫራቾች የሚወዳደሩበት ሎት /ዕቃዎች አማራጭ ዋጋ ማስቀመጥ አይቻልም፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
ለበለጠ መረጃ አድራሻ፡- ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ፖሊስ ዋና መምሪያ ከጦር ሃይሎች ወረድ ብሎ ቶታል 3 ማዞሪያ ሳይደርሱ በስተቀኝ ኦሜጋ ት/ቤት አጠገብ ስልክ ቁጥር 011-3-20-44-46/011-371-77-41 ደውለው መረዳት ይችላል፡፡
በአዲስ አበባ ከተማ ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያ የኮልፌ ቀራንዮ ክ/ከ/ፖሊስ ዋና መምሪያ
✨ messages.ai_summary
Procurement of goods for the Kolfe Keranio Police Main Directorate and its subordinate police offices, covering 13 lots including cleaning supplies, office supplies, ICT equipment and maintenance, vehicle tires, water, uniforms, and labor. Bidders must provide tax payment proof, renewed business license, VAT registration, and government supplier registration.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
