Tender Detail

Tender Details

  • Company በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ቁጥር 1 ት/ቤት
  • Address ከቤቴል አዲስ ተስፋ ት/ቤት ፊት ለፊት ከቤቴል አዳባበይ ወደ ፖሊስ ጣቢያ የሚወስደው መንገድ ላይ ወደ ውስጥ ገባ ብለው ፡ አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0113697043
  • Website
  • Deadline01 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price300 ብር /ሶስት መቶ ብር/ ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ
  • Bid Securityሎት 1: 16000 ብር, ሎት 2: 8000 ብር, ሎት 3: 2000 ብር, ሎት 4: 18000 ብር, ሎት 5: 4000 ብር, ሎት 6: 12000 ብር, ሎት 7: 8000 ብር (CPO)
  • opening dateበዕለቱ የስራ ሰዓት 4፡30 ሰዓት
  • Categories Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services , Printing And Publishing

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁጥር -1 ት/ቤት ፋይንስ ክፍል በ2019 በጀት ዓመት የተዘረዘሩትን እቃዎች የግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 07 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ቁጥር 1 ት/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

የጨረታ ቁጥር 008/20199

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁጥር -1 ት/ቤት ፋይንስ ክፍል በ2019 በጀት ዓመት የተዘረዘሩትን እቃዎች የግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

  • ሎት 1. ልዩ ልዩ አላቂ የቢሮ እና ትምህርት ዕቃዎች
  • ሎት 2. የፅዳት እቃዎች
  • ሎት 3. ማስተንግዶ እቃዎች
  • ሎት 4. ደንብ ልብስ
  • ሎት 5. የህትመት ስራ
  • ሎት 6. ቋሚ እቃዎች
  • ሎት 7. ኤክትሮኒክስ ጥጋና ስራ

ስለዚህ በጨረታው መሳተፍ ለሚፈልጉ ተጫራቾች /ድርጅቶች/ በዚሁ መሰረት ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርት የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ እንዲተሳተፉ ተጋብዘዋል፡፡

  1. በዘርፉ የታደሰ ንግድ ፈቃድ ያላቸው፣ የአቅራቢዎች ምዝገባ እና የምስከር ወረቀት ያላቸው እና የቫት ተመዝጋቢ የሆኑ፡፡
  2. ለመጫረት የሚያበቃ መረጃ መቅረብ የሚችሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በሥራ ሰዓት 2፡30 እስከ 6፡30 ከሰዓት ደግሞ 7፡30 እስከ 11፡30 የስራ ቀናት ውስጥ በጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁጥር 1 ት/ቤት ግዥ ክፍል መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
  4. ተጫራቾች የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ለመግዛት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 300 ብር /ሶስት መቶ ብር/ ከፍለው መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በተረጋገጠ ሲፒኦ/በአዲስ አበባ ከተማ ትምህርት ቢሮ በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 07 ት/ጽ/ቤት የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ እና መካከለኛ ደረጃ ቁጥር 1 ት/ቤት ስም ማስጋበት ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
ሎት 1. 16000 ብር
ሎት 2. 8000 ብር
ሎት 3. 2000 ብር
ሎት 4. 18000 ብር
ሎት 5. 4000 ብር
ሎት 6. 12000 ብር
ሎት 7. 8000 ብር
  1. ጨረታው በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ላይ ታሽጎ በዕለቱ የስራ ሰዓት 4፡30 ሰዓት ላይ ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎች በተጋቡበት ቦታ ይከፈታል (ነገር ግን የመከፈቻው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀናት ይከፈታል)፡፡
  2. ተጫራቾች በሚወዳደሩበት ዕቃዎች በሙሉ ጨረታው ከመከፈቱ በፊት ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  3. አንድ ተጫራች ሌላው በሰጠው ዋጋ ተነስቶ ማቅረብ አይችልም፡፡
  4. ተጫራቾች በገዙት ሰነድ ላይ ባለው የዋጋ መሙያ ላይ ቫትን ጨምሮ በግልጽ መሙላት አለባቸው፡፡
  5. ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  6. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዥ ፈፃሚ መስሪያ ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. ዕቃውን ሲያስገቡ ከጠዋቱ 2፡30 እስከ 6፡00 ሰዓት ሲሆን ከሰዓት ደግሞ 7፡30 እስከ 9፡30 ድረስ መሆኑን እያስወቅን፤ ከተጠቀሰው ሰዓት ውጭ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  8. ጥቃቅንና አነስተኛ ከተደራጁበት መስሪያ ቤት ደብዳቤ ይዘው ሲቀርቡ የጨረታውን ሰነድ በነፃ መውሰድ ይችላሉ።
  9. መ/ቤቱ የሚያጫርታቸውን እቃ በብዛት እንደ አስፈለጊነቱ 20% ጨምሮ ወይም ቀንሶ ማዘዝ ይችላል።
  10. ጨረታው ከተዘጋ በኋላ የሚመጣ የተጫራች ሰነድ ተቀባይነት የለውም፡፡

አድራሻ፦ ጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁጥር 1 ት/ቤት

አዲስ ተስፋ ት/ቤት ፊት ለፊት

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ 0921210112/ 0952141971

በኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ በወረዳ 07 የጄኔራል ዋቆ ጉቱ 1ኛ ደረጃ ቁጥር -1 ት/ቤት

✨ messages.ai_summary
The school seeks to buy assorted office and educational materials, cleaning supplies, hospitality items, uniforms, printing services, fixed assets, and electronics maintenance through open tender, split into seven lots. Eligible bidders must have a renewed trade license, supplier registration and certificate, and VAT registration; samples are required.
Save Tender