የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
የመድኃኒዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
የግልፅ /የብሔራዊ/ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 01/2019
የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት በ2019 ዓ/ም በጀት ዓመት በመደበኛ በጀት እና በውስጥ ገቢ በጀት ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ የደንብ ልብሶች እና የልብስ ሰፊቶች፥ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች ህትመቶች የመጀመሪያ የህክምና እርዳታ መስጫ መድሃኒቶች የትነት ዕቃዎች አላቂ የዕዳት ዕቃዎች (የእጅ መሣሪያዎች፥ ትራንስፖርት፤ የጉልበት ሰራተኛ፣ የማሽነሪ ጥገና ፣ የጥገና ዕቃ እና የጥገና ስራዎች፣ ቋሚ ዕቃዎች እና የመስተንግዶ) በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡
ስለዚህ ከዚህ በታች በሰንጠረዥ የተዘረዘሩትን ማለትም፡-
| ተ.ቁ | የዕቃው ዓደነት | ሎት | የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር | ተ.ቁ | የዕቃው ዓደነት | ሎት | የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ብር |
| 1 | የደንብ ልብስ /6212/ | ሎት1 | 24,000.00 | 7 | የእጅ መሳሪያዎች /6.219/ | ሎት7 | 2,000.00 |
| 2 | አላቂ የጽ//መሳሪያ6212 | ሎት2 | 800.00 | 8 | ትራንስፖርት /6232 | ሎት8 | 400.00 |
| 3 | ለህትመት /6213/ | ሎት3 | 800.00 | 9 | የቀን ጉልበት ሰራተኛ | ሎት9 | 300.00 |
| 4 | ለመጀመሪያ ህክምና እርዳታ/6214 | ሎት4 | 500.00 | 10 | የማሽነሪ ጥገና /6243/ | ሎት10 | 200.00 |
| 5 | የት/ዕቃዎች/6215/ | ሎት5 | 10000.00 | 11 | የጥገና ዕቃ እና ስራዎች /6244/ | ሎት11 | 5500.00 |
| 6 | አላቂ የፅዳት ዕቃዎች/6218/ | ሎት6 | 15000.00 | 12 | የመስተንግዶና | ሎት12 | 200.00 |
ጨረታው መሳተፍ የሚፈልጉ ተጫራቶች ሁሉ ከዚህ በታች በተገለፀዉ መሰረት ቀርባችሁ መወዳደር ትችላላችሁ።
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸውና ማሰረጃ ማቅረብ የሚችሉ፡
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ ማስረጃ ሰርተፍኬት ማቅረብ የሚችሉ፣
- የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ!
- ማንኛውም ተጫራቾች የጨረታ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት አስር ተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ በሎት ብር 200/ሁለት መቶ ብር/ በመከፈል የጨረታውን ሰነድ በስራ ሰዓት ቢሮ ቁጥር 6 መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ስፔሲፊኬሽን የሚያስፈልጋቸውን ዕቃዎች ስፔሲፊኬሽን ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- ተጫራቾች የሚያቀርቧቸውን የዕቃ እና የአገልግሎት ግዥ ዋጋዎች የሚያቀርበው VATን ጨምሮ መሆን ይኖርበታል፡፡
- ተጫራቶች ያሸነፉባቸዉን እቃዎች በራሳቸዉ ትራንስፖርት የት/ቤቱ ንብረት ክፍል ድረስ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ፅታዎች ሳንፐል ጨረታው ከመከፈቱ በፊት የማቅረብ ግዴታ አለባቸው።
- ተጫራቾች በዝዙት ሰነድ መሰረት የሚወዳደሩበትን ዋጋ በፖስታ በማሸግ ጋዜጣው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው አየር ላይ የሚቆየው ይህ ማስታውቂያ በጋዜጣ ከወጣበት 10 ተከታታይ የስራ ቀን ሆኖ በ10ኛ ቀን ከቀኑ 11፡30 ሰዓት ተዘግቶ በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው
- በተገኙበት በመድኃኔዓለም የመጀመሪ ደረጃ ት/ቤት በት ቤቱ መሰብሰቢያ አዳራሽ ይከፈታል፡፡
- ጥቃቅንና አነስተኛ ልዩ አስተያየት የሚደረግላቸው እምራች እና እሴት የጨመሩ ከሆነ ብቻ ይሆናል።
- ተጫራቾች ከላይ የተገለፀውን የጨረታ ማስከበሪያ ዋጋ በሚጫረቱበት ሎት የተቀመጠውን is በስፒኦ ማቅረብ አለባቸው::
- መስሪያ ቤቱ ከውል በፊት የዕቃውን ብዛት 20% መጨመርና እና መቀነስ ይችላል፡፡
- ተጫራቾች ያሸነፉበትን የዋጋ የውል ማስከበሪያ 10% በሲፒአ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ወይም በከፈል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው:
አዳራሻ፡ ጉ/ከ/ከተማ ጳውሎስ ሆስፒታል አለፍ ብሎ ከመድኃኔዓለም 2ኛ ደረጃ ት/ቤት ጀርባ በስተቀኝ በኩል በግምት 100 ሜትር ገባ ብሎ ወደ ሩፋኤል ቤተክርስቲያን መውጫ መንገድ
ስልክ ቁጥር 0112737622 የመድኃኔዓለም የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
የመድ/የመጀመሪያ ደረጃ ት/ቤት
✨ messages.ai_summary
Medhanealem Primary School seeks suppliers for uniforms, clothing materials, consumable office supplies, printing, first-aid medicines, sanitary items, cleaning supplies, hand tools, transport, labor, machinery maintenance, maintenance materials, and hospitality services via open tender. Bidders need a valid trade license, VAT registration, and supplier certificate.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
