Tender Detail

Tender Details

  • Company በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት
  • Address በምስራቅ ወለጋ ዞን : ኦሮሚያ ክልል ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0917650824
  • Website
  • Deadline12 Oct 2026, 12:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Price1000.00 (አንድ ሺህ) ብር
  • Bid Security10% ብር እና ሲፒኦ 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር
  • opening dateበ8፡00 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Cleaning & Janitorial , Office Supplies And Services

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል ዕቃዎች፤ በ2019 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት በወረዳችን ውስጥ ለሚገኙት የመንግስት መ/ቤቶች የሚውል የጽሕፈት መሳርያዎች፤ አላቂ የቢሮ ዕቃዎች፤ የሞተር ሳይክል ጥገና እና የሞተር ሳይክል መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤ የመኪና ጥገና እና የመኪና መለዋወጫ ዕቃዎች እና ጎማዎች፤ የግንባታ (የኮንስትራከሽን) ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮንክስ ዕቃዎች፤ የኤሌክትሮንክስ ጥገና፤ ቋሚ የቢሮ ዕቃዎች ወይም ፈርኒቸር፤ የህትመት ሥራ፤ የሠራተኞች ደንብ ልብስ፤ የባለሙያ ደንብ ልብስ እና የደንብ ልብስ ስፌት፤ የጽዳት ዕቃዎች እና ለፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ማሰልጠኛ ትምህርት የሚውል የግንባታ (የኮንስትራከሽን) ዕቃዎች፤ በ2019 የበጀት ዓመት በጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚሁ መሠረት ከዚህ በታች የተጠቀሰውን መስፈርት የምታሟሉ ነጋዴዎች፤ ድርጅቶች እና ግለሰቦች መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያሳወቅን፡-

  1. የ2018 ዓ.ም የመንግስት ግብር የከፈለ ለ2019 ዓ.ም ንግድ ፍቃድ ያሳደሰ እና TIN No ያለው፣
  2. የሥራ ንግድ ፍቃድ ኦርጅናል እና ኮፒውን ማቅረብ የሚችል፤
  3. የጨረታ ማስከበሪያ 10% ብር ማስያዝ የሚችል፤
  4. ሲፒኦ 15,000 (አስራ አምስት ሺህ) ብር ማስያዝ የሚችል፤
  5. የቫት (15%) ተመዝጋቢ የሆነ፤
  6. የጨረታ ሠነድ የማይመለስ 1000.00 (አንድ ሺህ) ብር ከፍሎ መግዛት የሚችል፤
  7. ከሚያገኘው ገቢ ለመንግሥት 3% መከፈል የሚችል፤
  8. ጨረታውን ተወዳድሮ ያሸነፈ ተወዳዳሪ ዕቃዎቹን ጥራታቸውን፤ ብዛታቸውንና ጊዜውን ጠብቆ እስከ ጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት ድረስ ማቅረብ የሚችል፤
  9. ጨረታ ያሸነፈው ድርጅት ወይም ግለሰብ እቃውን ሙሉ በሙሉ በአንድ ግዜ ማቅረብ የሚችል፤
  10. የጨረታው ማስታወቂያ አየር ላይ የሚቆየው ከ 11/1/2019 ዓ.ም እስከ 29/1/2019 ዓ.ም ነው፡፡
  11. የጨረታውን ሠነድ ከጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ቢሮ ቁጥር 9 ከ 11/1/2019 እስከ 29/1/2019 ዓ.ም በስራ ሰዓት መግዛት ይቻላል፡፡
  12. የጨረታው ሰነድ በፖስታ ታሽጎ የሚመለሰው በ 2/2/2019 ዓ.ም ከ2:30- 6:00 ሆኖ በ8፡00 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ጨረታው የሚከፈት ሲሆን ግለሰቡም ሆነ ተወካዩ ሳይገኙ ቢቀሩ ጨረታው በጊዳ አያና ገንዘብ ጽ/ቤት ይከፈታል፡፡
  13. ተጫራቾች ሰነዱን መግዛት የሚችሉት በአካል ቀርበው ወይም በሕጋዊ ወኪሎቻቸው የውክልና ወረቀት በመያዝ ይሆናል፡፡
  14. መሥሪያቤቱ የተሻለ አማራጭ አገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በክፍል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥር 0910181364 /0917650824 ደውሉ መጠየቅ ይችላሉ፡፡

በምስራቅ ወለጋ ዞን የጊዳ አያና ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Gida Ayana Woreda Finance Office seeks suppliers for office supplies, furniture, cleaning items, vehicle and motorcycle parts/repairs, construction materials, electronics, printing, uniforms, and related goods for government offices. Eligible bidders must have a valid trade license, TIN, VAT registration, and tax compliance.
Save Tender