Tender Detail

Tender Details

  • Company የካ ቅድመ 1ኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት
  • Address በተለምዶ አበቤ ሱቅ ፊት ለፊት ያለውን አስፋልት ተሻግሮ እንግሊዝ ኤምባሲ ጎን ባለው አስፋልት 100 ሜትር ገባ ብሎ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 0116-68-60-87
  • Website
  • Deadline30 Sep 2026, 9:30 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00 (ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Securityየጨረታ ማስከበሪያ ገንዘብ መጠን በየሎቱ ይለያያል።
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 11 ቀን ቆይቶ በ 11 ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Cleaning And Janitorial Equipment , Electronics Materials , Cloth And Shoes , Educational And Training Equipment And Machinery , Office Equipment

የካ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

የካ ቅድመ 1ኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

የግዢ መለያ ቁጥር የካ/መ 001/2019

የካ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት የ2019 ዓ.ም ለት/ቤቱ አገልግሎት የሚውሉ የተለያዩ እቃዎችን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ሎት 1/ የሰራተኛ ደንብ ልብስ

ሎት 2/ አላቂ የትምህርት እቃዎች

ሎት 3/ አላቂ የቢሮ እቃዎች

ሎት 4/ አላቂ የፅዳት እቃዎች

ሎት 5/ ቋሚ የኤሌክትሮኒክስ እቃዎች

ከላይ ዝርዝራቸው የተጠቀሱትን እቃዎችን ለማቅረብ የምትፈልጉ ተጫራቾች ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የምታሟሉ መሳተፍ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡

  • በዘመኑ የታደሰ ንግድ ፍቃድ 
  • የዘመኑ ግብር የከፈለ
  • የቫት ከፋይ የሆነ
  • ተጨማሪ እሴት ታክስ ከፋይና የቲን ቁጥር የሚያቀርብ
  • ህጋዊ ደረሰኝ (ካሽ ሪጂስተር ደረሰኝ) ማቅረብ የምትችሉ
  • ጥቃቅንና አነስተኛ ከሆነ ከጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት የተፃፈ የድጋፍ ደብዳቤ ማቅረብ የሚችል ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ አስር ተከታታይ የስራ ቀናት ተጫራቾች የግዢ ጨረታ ሰነዱን ለመግዛት ብር 200.00/ሁለት መቶ ብር/ በመክፈል በት/ቤቱ ፋይናንስ ከፍል መውሰድ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
  • ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ /ቢድቦንድ / በየሎቱ የበጀቱ 0.5% ወይም ሎት 1/ብር 8,000 /ሥምንት ሺህ ብር ብቻ ፤ ሎት 2/ 7,000 /ሰባት ሺህ ብር ብቻ ፤ ሎት 3/ 4,000/ አራት ሺህ ብር ብቻ ፤ ሎት4/ 8,900 /ስምንት ሺህ ዘጠኝ መቶ ብር ብቻ ፤ ሎት 5/ 10,000 /አስር ሺህ ብር ብቻ በባንክ በተረጋገጠ ማስረጃ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል።
  • ተጫራቾች ውል ሲገቡ የውል ማስከበሪያ /ቢድቦንድ 10 % በባንክ በተረጋገጠ ማስረጃ ሲፒኦ ማስያዝ ይኖርባቸዋል፡፡
  • ተጫራቾች የሚጫረቱበት ዋጋ ኦርጅናልና ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ እስከ አስረኛው የስራ ቀን ድረስ ማቅረብ አለባቸው ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ የጨረታ ተሳታፊዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በሚገኙበት በ11ኛው ቀን ከረፋዱ 3፡30 ሰዓት ታሽጎ 4፡00 ሰዓት ላይ ይከፈታል፡፡
  • ተጫራቾች የሚወዳደሩበትን ናሙና ማቅረብ አለባቸው፡፡
  • ጨረታው ከተከፈተ በኋላ ተጫራቾች ባቀረቡት የመወዳደሪያ ዋጋ ላይ ለውጥ ማሻሻያ ማድረግና ከጨረታው እራሳቸውን ማግለል አይችሉም እንዲሁም ከተጠየቀው እስፔሲፊኬሽን ውጪ እቃ ማቅረብ አይፈቀድም፡፡
  • ተጫራቾች በሚያቀርቡት መወዳደሪያ ሰነድ ላይ ስማቸውና ፊርማቸውን እና የድርጅታቸው ማህተም አድራሻቸውን ማስፈር አለባቸው፡፡
  • በውድድሩ አሸናፊ የሚሆኑ ተወዳዳሪዎች ማሸነፋቸው ከተገለፀበት ከ8ኛው ቀን ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ንብረቱን ት/ቤቱ ድረስ ገቢ ማድረግ አለባቸው ::
  • ት/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በሙሉ ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

አድራሻ፡- በተለምዶ አበቤ ሱቅ ፊት ለፊት ያለውን አስፓልት ተሻግሮ እንግሊዝ ኤንባሲ ጎን ባለው አስፓልት 100 ሜትር ገባ ብሎ

ለተጨማሪ መረጃ በስልክ ቁጥር 0116-68-60-87/0911-83-22-42/0932-89-86-96 መጠየቅ ይችላሉ፡፡

ማሳሰቢያ፡- ዋጋው የሚሞላው በወሰዳችሁት የጨረታ ሰነድ ላይ ነው

የካ ቅድመ አንደኛ፣ አንደኛ እና መካከለኛ ደረጃ ት/ቤት

 

✨ messages.ai_summary
Yeka Primary, First and Middle School seeks suppliers for various school-use goods via open tender, in five lots: staff uniforms, consumable educational materials, consumable office supplies, consumable cleaning supplies, and fixed electronic equipment. Bidders must meet licensing, tax, VAT, and sample requirements.
Save Tender