ለኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት በነኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማውጣት ስለፈለገ የሚከተሉትን የቢሮና የስልጠና ግባቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ ኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
1ኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ
ለኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ በ2019 በጀት ዓመት በነኛ ዙር ግልጽ ጨረታ ማውጣት ስለፈለገ የሚከተሉትን የቢሮና የስልጠና ግባቶች በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል።
- ሎት 1- ቋሚ የቢሮ ዕቃ -5.000
- ሎት 2- አላቂ የቢሮ ዕቃ --5,000
- ሎት 3 -የፅዳት እቃዎች-5,000
- ሎት 4 የሆቴል ዲፓርትመንት ዕቃዎች -5,000
- ሎት 5 የአይሲቲ እቃዎች -5,000-
- ሎት 6 የኮንስትራክሽን እቃዎች-5,000
- ሎት 7 የጋርመንት እቃዎች -5,000
- ሎት 8 የአግሮ እቃዎች -5,000
- ሎት 9 የማኑፋክቸሪንግ እና ፈርኒቸር እቃዎች 5,000
- ሎት 10 የእስፖርት ዕቃዎች –5,000
- ሎት11 ህትመት---5,000
- ሎት 12 የመኪና እቃዎች-5,000
- ሎት 14 የመኪና ኪራይ ---5000
- ሎት 15 የመኪና ጥገና—5000 በመሆኑ
- ሎት 16 የሚወገዱና የሚጠገኑ ኤሌክትሮኒክስ እቃዎች -5000
- በሎት 8 ላይ የወተት ላም መኖ፤ሳር፤የአተር ገለባ ለአንድ አመት የሚቆይ ሆኖ በየ3ወሩ የሚታደስ ይሆናል።
- ተጫራቾች በአቅራቢነት በመንግስት ኤጀንሲ የተመዘገቡ መሆኑን የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ የሚችሉ።
- የመኪና ጥገና ለአንድ አመት የሚቆይ
- ህትመት ለአንድ አመት የሚቆይ ሆኖ በየ6 ወሩ የሚታደስ
- የሆቴል አላቂ እቃዎች ለአንድ አመት ሆኖ በየ3 ወሩ የሚታደስ
- በዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፈቃድ ያለውና የዘመኑ የንግድ ግብር ከፋይ ፈቃድን ያደሰና ማስረጃው ግልጽ የሆነና የሚነበብ ኮፒ ማቅረብ የሚችል ።
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ስለመሆኖቸው የሚያረጋግጥ የምስክር ወረቀት ማቅረብ የሚችል መሆን አለባቸው።
- የጨረታ ሰነድ በድርጅቱ ስም ያልገዛ ተወዳዳሪ በጨረታ መሳተፍ አይችልም።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈለጉ ተጫራቾች የጨረታ ሰነድን በየሎቱ የማይመለስ 500.00 / አምስት መቶ/ ብር በመከፈል መግዛት ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና በባንክ በተረጋገጠ ሲ- ፒ -ዮ ብቻ በየሎቱ አሰርተው ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ከወጣበት ቀን አንስቶ 10/አስር/ተከታታይ የስራ ቀናት የሚቆይ ሲሆን በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰአት ላይ ታሽጎ 4፡30 ላይ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል ፤ ዘኛው ቀን የስራ ቀን ካልሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተመሳሳይ ሰዓት ይከፈታል።
- ተጫራቾች የመወዳደሪያ ዋጋቸው ኮሌጁ ባዘጋጀው ሰነድ ላይ ቫትን ያካተተ ጠ/ዋጋ የሚለውን በግልጽ ሞልተው ማቅረብ የሚጠበቅባቸው ሲሆን ይህን በግልጽ ሞልተው ያላቀረቡ ተጫራቾች ዋጋዉ ቫትን ያካተተ ነው ተብሎ ይወሰዳል።
- ተጫራቾች በሰነዱ ላይ እንደተጠቀሰው ቴክኒካል ዶከመንት ወይም ሳምፕል ማቅረብ ይኖርባቸዋል።
- ተጫራቾች የጨረታውን ሰነድ ፋይናንሻልና ቴክኒካል ዋናውንና ኮፒውን በተናጠል በታሽገ ኤንቨሎፕ _ ማቅረብ ይኖርባቸዋል።ተጫራቾች በራሳቸው ትራንስፓርትና አውራጅ የጉልበት ሰራተኛ በመመደብ ለኮሌጅ ንብረት ግምጃ ቤት ያስረክባሉ።
- ኮሌጅ የተሸለ አማራጭ ካአገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው::
ለበለጠ መረጃ ስልከ ቁጥር 0113697215
አድራሻ አዲስ አበባ ከተማ ኮልፌ ቀራኒዮ ክፍለ ከተማ ወረዳ 05 ከዘነበወርቅ ወደ ወይራ ሰፈር በሚወስደው መንገድ 250 ሜትር ወደ ግራ ገባ ብሎ።
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ስራና ክህሎት ቢሮ ኮልፌ ኢንዱስትሪያል ኮሌጅ
✨ messages.ai_summary
Kolfe Industrial College seeks suppliers for office and training goods across 16 lots, including office supplies, ICT, construction, garment, agro, manufacturing, sports, printing, and vehicle-related items. Bidders must be registered government suppliers with valid trade license, tax and VAT certificates.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
