በግንቦት 20 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት በ2019 ዓ.ም ከመደበኛ እና ከውስጥ በጀት ደረጃቸውን የጠበቁ ኦርጅናል የሆኑ ሎትı አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ሎት2 የደንብ ልብስ፣ ሎት3 የጽዳት እቃዎች ፣ ሎት4 የስፖርት ትጥቅና ዕቃዎች ፣ ሎት 5 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን እንድሁም ሎት 6 የቤተ-ሙከራና ምርምር እንዲሁም የህከምና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳ
የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ የግንቦት 20 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት
የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 001/2019
በግንቦት 20 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት ፋይናንስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ደጋፊ የስራ ሂደት በ2019 ዓ.ም ከመደበኛ እና ከውስጥ በጀት ደረጃቸውን የጠበቁ ኦርጅናል የሆኑ ሎትı አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፣ሎት2 የደንብ ልብስ፣ ሎት3 የጽዳት እቃዎች ፣ ሎት4 የስፖርት ትጥቅና ዕቃዎች ፣ ሎት 5 ቋሚ የቢሮ ዕቃዎችን እንድሁም ሎት 6 የቤተ-ሙከራና ምርምር እንዲሁም የህከምና እቃዎችን በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ በዚህም መሰረት ቀጥሎ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አቅራቢ ድርጅቶች በጨረታው እንድትወዳደሩ እንጋብዛለን፡፡
ከመንግስት ግዥ ኤጀንሲ ወይም ከፋይናንስና ኢኮኖሚ ልማት ቢሮ ዌብ ሳይት ላይ በዘርፉ የአቅራቢነት ምዝገባ የተመዘገበ፣ህጋዊ የታደሰና ከሚያቀርቡት እቃ ወይም አገልግሎት ጋር ተዛማጅነት ያለው የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉ የተጨማሪ እሴት ተመዝጋቢ የሆኑና የታከስ ከፋይነት መለያ ቁጥር(Tin No ) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
2.ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና ሎትı ብር 15,000 (አስራ አምስት ሺህ ብር)፣ሎት2 ብር15,000(አስራ አምስት ሺህ ብር)፣ሎት3 ብር 5,000( አምስት ሺህ ብር) ሎት4 ብር 10,000(አስርሺህ ብር ) ሎት 5 ብር 10,000 (አስር ሺህ ብር) እና ሎት6 በብር5,000(አምስት ሺህ ብር) በባንክየተረጋገጠ CPO በት/ቤቱ ስም ተሰርቶ ማስገባት ይኖርባችኋል፡፡
3.ተጫራቾች ይህንን ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለıo ተከታታይ የስራ ቀናት ለእያንዳንዱ ሎት የማይመለስ 200ብር (ሁለት መቶ ብር) በመከፈል ሰነዱን መውሰድ ትችላላችሁ፡፡
4.የጨረታ ሳጥኑን በioኛው የስራ ቀን ዘ፡30 ስዓት ታሽጎ በዘኛው ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት ላይተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይከፈታል፡፡
5.ተጫራቾች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸውን ዕቃዎች ከአጠቃላይ ዋጋ 10% ውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከት/ቤቱ ጋር የግዥ ውል ስምምነት መፈጸም ይኖርባቸዋል፡፡
6.መስሪያ ቤቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ወይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡ 001
ለበለጠ መረጃ፡- የት/ቤቱ አድራሻ ሳሪስ ከዳማ ሆቴል ወደ ሀና በሚወስደው አስፓልት ኮኮብ ፓስታና ዱቄት ፋብሪካ ከፍ ብሎ ከአስፋልት 200 ሜትር ገባ ብሎ ነው፡፡
ስ.ቁ 011-419-80-66/011-419-1505
በግንቦት 20 2ኛ ደረጃና መሰናዶ ት/ቤት
