በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን፡፡
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 6 አስተዳደር ጽ/ቤት
ግልፅ የጨረታ ማስታወቂያ ቁጥር፡-01/2019
በአራዳ ክፍለ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት በ2019 በጀት ዓመት በ1ኛ ዙር ጨረታ አገልግሎት የሚውሉ አላቂ የጽህፈት መሳሪያ፤ የጽዳት እቃዎች፣ የደንብ ልብስ፣ ልዩ ባህሪ ያላቸው ፡ የጓሮ አትክልት ዘር፤ የዶሮ ጫጩት ፤የዶሮ ቤት (ከጂ) የመስተንግዶ አገልግሎት፤ የመኪና ኪራይ፣ የደንብ ልብስ ስፌት፣ ህትመት ፤ የጉልበት ሰራተኛ ፤ የኤሌክትሮንክስ ጥገና ፤ቋሚ ዕቃዎች ፤ የቁሳቁስና ተገጣጣሚ ጥገና በ1ኛው ዙር ግልፅ ጨረታ አወዳድረን መግዛትና ማሰራት እንፈልጋለን፡፡
በዚህ መሰረት በጨረታው መሳተፍ የምትፈልጉ ተጫራቶች፡-
- በዘርፍ አግባብነት ያለው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የዘመኑን ግብር የከፈሉና የከፋይነት መለያ ቁጥርቲን ነበር፣ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት ያላቸው:
- የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ የሆነና ማስረጃ ማቅረብ የሚችል፤
- ተጫራቶች ለጨረታው የተዘጋጀውን ሰነድ የማይመለስ ብር 200 /ሁለት መቶ ብር / በመክፈል የእራዳ ክፍለ ከተማ ወረዳ 9 ፋይናንስ ጽ/ቤት 4ኛ ፎቅ በመምጣት መውሰድ ይችላሉ፡፡
- በተጨማሪ ተጫራቶች ገንዘብና ኢኮኖሚ ልማት ሚኒስተር ባዘጋጀው የእቃና አገልግሎት አቅራቢዎች ዝርዝር ውስጥ መካተታቸውን መመዝገባቸውን የሚያረጋግጥ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡
- በጨረታው ላይ ያወጣናቸውን እቃዎች በሙሉ ኦርጅናል እና ጥራቱን የጠበቁ ሆነው ማቅረብ የሚችሉ
- ተጫራቶች የጨረታ ፖስታ በሚያስገቡበት ጊዜ ለተወዳደሩበት እቃ ሳምፕል የሚያቀርቡ መሆን ይኖርባቸዋል፡
- ተጫራቿች ያሸነፉባቸውን እቃዎችን በራሳቸው ትራንስፖርት መ/ቤቱ ድረስ ማምጣት የሚችሉ፡፡
- ተጫራቶች በገዙት ሰነድ ብቻ የሚወዳደሩበትን ቫት በመጨመርና በእያንዳንዱ ገጽ ፊርማና የድርጅቱ ማህተም በማኖር በታሸገ ኢንቨሎኘ ጨረታው በጋዜጣ ከወጣ ቀን ጀምሮ ባሉት 10/አስር ተከታታይ የስራ ቀናት በተጠቀሰው ቢሮ ለጨረታው በተዘጋጀ ውሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርበታል፡፡
- የጨረታው ማስከበሪያ በየአንዳንዱ ሎት 5000 /አምስት ሺህ ብር /በባንክ በተረጋገጠ CPU ብቻ ማቅረብ አለባቸው::
- ተጫራቶች የጨረታ አሸናፊ ሆነው የተገኙባቸው እቃዎች አጠቃላይ ዋጋ 10 % የውል ማስከበሪያ በማስያዝ ከጽ/ቤቱ ጋር የግዢ ውል ስምምነት መፈፀም ይኖርበታል፡፡
- ጨረታው ይህ ማስታወቂያ በጋዜጣ ከወጣበት ቀን በ11ኛው ቀን የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡00 ሰዓት ተዘግቶ የጨረታው አከፋፈት ላይ ለመገኘት ፍላጎት ያላቸው ተጫራቶች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በተመሳሳይ ቀን /በ11ኛው የስራ ቀን ከጠዋቱ 4፡30 ሰዓት በወረዳውአስተዳደር አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀነው::
ተጫራቶች ለሳምፕል ለናሙና ማቅረቢያ የሚያገለግላቸውን በተጫራቹ ድርጅት ቅጽ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
አድራሻ፡ አራት ኪሎ ዳብር ህንጻ ፊት ለፊት ብርሃንና ሰላም አለፍ ብሎ ቡና ባንከ አጠገብ አራዳ ከፍለ ከተማ ወረዳ 09 ፋይናንስ ጽ/ ቤት 4ኛ ፎቅ፤ ስልክ ቁጥር፡-0118 68 47 83
በአራዳ ክፍስ ከተማ የወረዳ 9 አስተዳደር ጽ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Arada Sub-City Woreda 9 is procuring consumable office supplies, cleaning materials, uniforms, special garden seeds, day-old chicks, poultry housing, catering, vehicle rental, tailoring, printing, labor, electronics repair, fixed assets, and material repair. Bidders need a renewed business license, tax compliance, VAT registration, and supplier registration.
