Tender Detail

Tender Details

  • Company በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት
  • Address Southe Ethiopian REGIONAL state , Phone: ------
  • Website
  • Deadline03 Oct 2026, 10:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን ጋዜጣ
  • Bid Document Price400 ብር (በማይመለስ)
  • Bid Securityሎት 1-3: 100,000 ብር; ሎት 4-6: 50,000 ብር (CPO)
  • opening dateበእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት
  • Categories Furniture And Furnishing , Office Supplies And Services , Ict Equipment'S And Its Accessories

በደ/ም/ኢ/ሕ/ከ/መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ግዥ ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

በደ/ም/ኢ/ሕ/ከ/መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት በወረዳው የሚገኙ ሴክተር መ/ቤቶች በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለቢሮና ለተለያዩ አገልግሎት የሚውሉ ቁሳቁሶችን ማለትም፦ ሎት 1 የጽ/መሳሪያና አላቂ የቢሮ እቃዎች፣ ሎት 2 ኮምፕዩተርና አክሰሰሪዎችን፣ ሎት 3 ፈርኒቸሮችን፣ ሎት 4 የሰራተኞች ደንብ ልብስ፣ ሎት 5 የግንባታና የውሀ ቁሳቁሶችን፣ ሎት 6 የእንስሳት ለመድሀኒቶችን ለመግዛት ይፈልጋል፡፡

ስለሆነም፡- በጨረታው መወዳደር የምትፈልጉ ተጫራቾች ነጋዴዎች/

  1. የዘመኑን ግብር የከፈሉና የታደሰ የንግድ ፍቃድ፣ የቫት፣ የምዝገባ እና የአቅራቢነት የምስከር ወረቀት ያላቸው እንዲሁም ከሎት 1-6 ለተጠየቀው የግዥ ዘርፍ ፍቃድ ያላቸው፡፡
  2. ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ አየር ላይ ከዋለበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት የሚቆይ ሲሆን ጨረታው 16ኛው የስራ ቀን በ4፡00 ሰዓት ላይ ታሽጎ በእለቱ ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በ4፡30 ሰዓት በግልጽ ይከፈታል ሆኖም ተጫራቾች በጨረታው አከፋፈት ቢገኙም ባይገኙም ሂደቱን እያስተጓጉልም፡፡
  3. ማንኛውም ተጫራች CPOውን ከሎት 1-3 ላሉት የጨረታ አይነቶች 100,000 /አንድ መቶ ሺህ ብር/ ከሎት 4-6 ያሉ 50.000 ከአርጅናል ዶኩመንት ጋር ማሸግ አለበት።
  4. ተጫራቾች ለግዥው በታሸገ ኢንቨሎፕ /ፖስታ ቴክኒካልና ኦርጅናሉን ለየብቻ በማሸግና ሁለት ኮፒውን በማመሳከር ለየብቻ በማሽግ ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የምትወዳደሩበትን ዝርዝርሰነዱን በመሙላት በተዘጋጀው ሳጥን ቢሮ ቁጥር 3 ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
  5. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ በጨረታ አይነት በማይመለስ 400 ብር በመግዛት መወዳደር ይችላሉ
  6. ተጫራቾች የጨረታውን ሠነድ ለእያንዳንዱ ግዥ አይነት መውሰድ የምትችሉ ሲሆን ይህ ጨረታ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ዘወትር በሥራ ሰዓት ለ15 ቀናት በቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 3
  7. ተጫራቾች በወሰዱት ሠነድ ላይ በመሙላት በሰም በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦርጅናሉንና ኮፒውን በማመሳከር ጨረታው ከወጣበት ቀን ጀምሮ የምትወዳደሩበትን ዋጋ በፕሪፎርማችሁ ላይ በእያንደንዱ ጨረታ በዝርዝሩ መሠረት በመሙላት በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባችዋል፡፡
  8. መ/ቤቱ በጨረታው የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉ ውይም በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ማሳሰቢያ፡- ተጫራቾች ጨረታው 3% ፐርሰንት ቅድማ ታክስ ታሳቢ ወዝሆልድ የሚሆን መሆኑን እንገልጻላን

በደ/ም/ኢ/ሕ/ክ/መንግሥት በካፋ ዞን የቢጣ ወረዳ ፋይናንስ ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Bita Woreda Finance Office seeks suppliers for office and service materials in six lots: office equipment and consumables, computers and accessories, furniture, staff uniforms, construction and water materials, and veterinary medicines. Bidders need a renewed business license, VAT, registration, supplier certificate, and relevant sector license.
Save Tender