Tender Detail

Tender Details

  • Company በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት
  • Address ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ማህበራዊ ዋስትና አዲሱ ህንጻ ላይ 11ኛ ፎቅ : አዲስ አበባ ፡ ኢትዮጵያ, Phone: 011-1-26-31-53
  • Website
  • Deadline28 Sep 2026, 2:00 PM
  • magazineAddis Zemen
  • Bid Document Priceብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር)
  • Bid Securityሎት 1: 900,000.00 ብር; ሎት 2: 80000.00 ብር (በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም የባንክ ዋስትና)
  • opening dateመስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም 8:30 ሰዓት
  • Categories Car Decoration Materials , Tire And Spare Parts , Vehicle tire , Vehicle Spare Parts

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ የከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት


የጨረታ ማስታወቂያ

ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/04/2019(NCB)

የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት ፕሮጀክቶች ፖርትፎልዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት የተለያዩ የከባድ ተሽከርካሪዎች ጎማ ግዥ በዘርፉ ከተሰማሩ ድርጅቶች በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መግዛት ይፈልጋል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች የተመለከቱትን መስፈርቶችን የሚያሟሉ ድርጅቶች በጨረታ መወዳደር ይችላሉ ፡፡

የዕቃው ዓይነት ሎት ማስከበሪያ ብር መጠን የሚዘጋበት ቀንና ሰዓት የሚከፈትበት ቀንና ሰዓት
የከባድ ተሽከርካሪ ጎማ 1 900,000.00 መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም 8፡00 ሰዓት መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም 8:30 ሰዓት
  2 80000.00    
  1. ተጫራቾች የዘመኑን ግብር የከፈሉ መሆናቸውን የሚገልጽ ማስረጃ የሚያቀርቡና በመስኩ ህጋዊ ፍቃድ ያላቸው የታደሰ የንግድ ፈቃድ፣ የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢ ለመሆናቸው ማስረጃ ማቅረብ አለባቸው፤
  2. የጨረታ ሰነዱን መስከረም 08 ቀን 2019 ዓ.ም ጀምሮ የማይመለስ ብር 300.00 (ሶስት መቶ ብር) በመክፈል የኢ.ኤ.ኤ ፕሮጀክቶች ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት ከካቴድራል መብራት ወደ አራት ኪሎ በሚወስደው መንገድ ከኤንሪኮ ኬክ ቤት 150 ሜትር ርቀት በሚገኘው ዋስትና የንግድ ማዕከል ከኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 106 በመቅረብ መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች ለሚወዳደሩባቸው ሎቶች የጨረታ ማስከበሪያ ከላይ በተገለጸው የብር መጠን መሰረት በባንክ በተረጋገጠ ሲፒአ ወይም የዋስትና ጊዜው ከሚያበቃበት ቀን በኋላ 28 ቀን ተጨማሪ ጊዜ ያለውን የባንክ ዋስትና (Bank Guarantee) በኢ.ኤ.አ. አአአአፕ ወይም EEU-UEAP ስም ተዘጋጅቶ ከጨረታ ሰነዱ ጋር ማቅረብ አለባቸው፡፡
  4. ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዋጋ በታሸገ ኤንቨሎፕ በማድረግ ጨረታ ቁጥር EEU-PPM/04/2019 (NCB) የሚል ምልክት በማድረግ እና የሎት ቁጥሩን በመፃፍ ከላይ በተራ ቁጥር 2 በተገለጸው አድራሻ እስከ መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡00 ሰዓት ድረስ ለዚሁ ጨረታ በተዘጋጀው ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፤
  5. ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት /ባይገኙም መስከረም 28 ቀን 2019 ዓ.ም ከቀኑ 8፡30 ላይ ይከፈታል፤
  6. ስለጨረታው ዝርዝር መረጃ የጨረታ ሰነዱን ዘወትር በስራ ሰዓት ከሰኞ እስከ አርብ ከጠዋቱ ከ2፡00-6፡00 ከሰዓት 7፡00-ዘ፡00 እና ቅዳሜ ጠዋት 2፡00 - 6፡00 ሰዓት መመልከት ይችላሉ ፡፡
  7. የፕሮግራም ጽ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ተጫራቾች መረጃ ከፈለጉ በስልክ ቁጥር ፦ 011263159 መደወል ይችላሉ፡፡

በኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አገልግሎት የፕሮጀክት ፖርትፎሊዮ ማኔጅመንት ጽ/ቤት

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Electric Utility's Project Portfolio Management Office seeks to buy various heavy vehicle tires through open tender. Bidders must be legally licensed in the sector, provide proof of tax payment and VAT registration, and submit bids in sealed envelopes marked with the tender number and lot.
Save Tender