ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
General Wingate Poly Technic college (ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ)
ግልጽ የጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ማስታወቂያ የጨረታ ቁጥር ጀዊ/001/2019 ዓ.ም
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን ለተለያዩ ዲፓርትመንቶች የስልጠና ግብዓቶች አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች የአይሲቲ እና አላቂ AR/VR Simulation system የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች የደንብ ልብስ የጽዳት ዕቃዎች የጽህፈት መሳሪያ ዕቃዎች የተለያዩ መድሃኒቶች እና የከኒኒክ ቋሚ ዕቃዎች የቢሮ መጋረጃ እና ምንጣፍ የከብቶች መኖ ግዥ 1ኛ ዙር ግልፅ ጨረታ ለ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት ለመግዛት ይፈልጋል፡፡
በዚህ መሰረት -
- ሎት 1 Augment Reality virtual reality or AR/VR Simulation System
- ሎት 2 የICT አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች እና
- ሎት 3 የኮንስትራክሽን አላቂ እና ቋሚ እቃዎች
- ሎት 4 የብረታ ብረት አላቂ እና ቋሚ እቃዎች
- ሎት 5 የውድወርከ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች
- ሎት 6 የአሌክትሪሲቲ ኤሌከትሮኒክስ አላቂ እቃ ቋሚ እቃዎች
- ሎት 7 የአዉቶሞትኢቪ አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች
- ሎት 8 የከተማ ግብርና አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች
- ሎት 9 ፊዚኮ ኬሚካል አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች
- ሎት 10 የሆቴልና ቱሪዝም ፀጉርና ውበት አላቂ እና ቋሚ ዕቃዎች
- ሎት 11 የቢሮ ፈርኒቸር ዕቃዎች
- ሎት 12 የሰርቬይንግ ማሸነሪ ዕቃዎች
- ሎት 13 የቢሮ መጋረጃ እና ምንጣፍ
- ሎት 14 የዕህፈት መሳሪያ ዕቃዎች
- ሎት 15 የደንብ ልብስ
- ሎት 16 የፅዳት ዕቃዎች
- ሎት 17 የከብቶች መኖ
- ሎት 18 የህትመት ስራ
- ሎት 19 የተለያዩ መድሃኒቶች እና ለከኒኒከ የሚያስፈልጉ ዕቃዎች
ማንኛውም ተወዳዳሪ በዚሁ ዘርፍ የታደሰ ህጋዊ ንግድ ፍቃድ የግብረ ከፋይ TIN ሰርተፍኬት የቫት(VAT) ተመዝጋቢ በመንግስት ግዢ መሳተፍ የሚያስችል የአቅራቢነት (Supplier list) የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችል
- በተጠየቀው ዝርዝር እስፔስፊኬሽንና መለኪያ መሰረት ማቅረብ ይኖርባቸዋል የሚያቀርቡት ዋጋ 15%ቫት ማካተትና ዋጋም ሲሞሉ ኮሌጁ ባዘጋጀው ጨረታ ሰነድ ላይ ሞልተው ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
- ማንኛውም ተጫራች ለሚጫረተው እቃ ናሙና እንዲያቀርቡ በተጠየቀባቸው እቃዎች አስቀድሞ ጨረታ ከመከፈቱ በፊት የተጠየቀውን ናሙና ወይም ሳምፕል ማቅረብ አለባቸው፡፡
- ከላይ ለተገለፁት ሎቶች ለሎት 1- 300,000 (ሶስት መቶ ሺህ ብር) ለሎት 2 250.000 /ሁለት መቶ ሃምሳ ሺህ ብር/ ከሎት 3 እስከ ሎት 12 ድረስ ለእያንዳንዱ ሎት 200,000 (ሁለት መቶ ሺህ ብር) ከሎት 13 እስከ ሎት 16 ድረስ ለእያንዳንዱ ሎት 100,000 (አንድ መቶ ሺህ ብር) ከሎት 17 እስኪ ሎት 19 ድረስ ለእያንዳንዱ ሎት 50.000 (ሃምላ ሺህ ብር) ብቻ _ ለሁሉም ሎቶች በጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ስም CPO በማሰራት ማስያዝ አለባቸው፡፡
- ከላይ ለተዘረዘሩት ለእያንዳንዱ ሎቶች 500 ብር (አምስት መቶ ብር) ብቻ በመከፈል ለዚሁ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ግገዢ ዳይሬክቶሬት ብሎከ 7 መጥተው መግዛትና መውሰድ ይችላሉ፡፡
- ተጫራቾች ጨረታው በጋዜጣ ከወጣበት ቀን ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መግዛት ይችላሉ በ11ኛው ቀን 4፡00 ሰዓት ድረስ ብቻ ሰነዱን ዋናውንና ኮፒውን በማሸግ ለዚሁ ጨረታ ተብሎ በተዘጋጀው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት ይኖርባቸዋል፡፡ በዚሁ ቀን ጨረታው ከቀኑ በ4፡00 ሰዓት ታሽጎ በዛው እለት 4፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በግዥ ዳይሬክቶሬት ቢሮ በግልፅ ይከፈታል፡፡ ከተጠቀሰው ሰዓት ውጪ ዘግይቶ የሚመጣ ተወዳዳሪ ተቀባይነት የለውም፡፡
- በጨረታው አሸናፊው ጨረታውን አሸንፎ ውል እስኪፈራረም ድረስ ያስያዘው የጨረታ ማስከበሪያ ሲፒኦ አይመለስለትም በጨረታው የተሸነፉ ተጫራቾች ያስያዙት ሲፒኦ ወዲያውኑ ይመለስላቸዋል ፡፡
- ኮሌጁ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
- አሸናፊው ተጫራች ተወዳድሮ ያሸነፈበት እቃ ኮሌጁ እቃ ግምጃ ቤት ድረስ በራሱ በትራንስፖርት ወጪ በማጓጓዝ ገቢ ማድረግ አለበት፡፡
- አሸናፊ ተጫራቾች ውል ከመፈጸሙ በፊት ያሸነፉበት እቃ ዋጋ 10% የውል ማስከበሪያ በባንክ የተመሰከረለት ሲፒኦ ጀነራል ዊንጌት ፖሌ ቴከኒክ ኮሌጅ ስም ማስያዝ አለባቸው፡፡
በአ/ከ/ከ/ከ የወረዳ 10 ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
አድራሻ፡- ከመድኃኒዓለም መሰናዶ ት/ቤት ወደ አስኮ በሚወስደው መንገድ ዊንጌት ቀለበት
ስልክ ቁጥር፡- 011 12 73 92 49
ሳይደርሱ ወይም ጴጥሮስ ወጳውሎስ ቤተ ክርስቲያን አጠገብ ነው"
ጀነራል ዊንጌት ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ
✨ messages.ai_summary
General Wingate Polytechnic College invites bids for training consumables, fixed assets, ICT and AR/VR simulation systems, office furniture, uniforms, cleaning materials, stationery, medicines, office curtains and carpets, and animal feed, across 19 lots. Bidders must hold a renewed trade license, TIN, VAT registration, and supplier list certificate, and submit samples where required.
