Tender Detail

Tender Details

  • Company የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት
  • Address , Phone: 0111240249
  • Website
  • Deadline04 Oct 2026, 5:00 AM
  • magazineአዲስ ዘመን
  • Bid Document Price200.00(ሁለት መቶ ብር)
  • Bid Security5%
  • opening dateጨረታው አየር ላይ ለተከታታይ 15 ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  • Categories Forest And Tree Sales

ኦሮሚያ ደን ና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፣ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት


የቁም ባህርዛፍ ሽያጭ የጨረታ ማስተወቂያ

የጨረታ ቁጥር OFWLEBB/GuB2/2019

የኦሮሚያ ደን ና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ቀጥሎ የተጠቀሱትን የቁም ደኖች የባህርዛፍ ግንድ፣ ፖል፤ ማገዶ እና አጣና ለተለያዩ ኮንስትራክሽን ስራ የሚውል በግልጽ ጨረታ አወዳድሮ መሸጥ ይፈልጋል፡፡

ለመጀመሪያ ጊዜ የወጣ

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ አሎሼ ባቱ ዲስትሪከት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ኩባዩ ዲስትሪከት

ለሁስተኛ ጊዜ የወጣ

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ አሎሼ ባቱ ዲስትሪከት የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ መና አንጌቱ ዲስትሪከት

በመሆኑም

1. የግንዲላ አጠና ፤ የእንጨት መሰንጠቂያ ና ተዛማጅ የታደሰ ንግድ ፍቃድ ያላቸዉ ድርጅቶች ና ግለሰቦች እንዲሁም የዘመኑን ግብር የከፈሉ፤ ቫት ተመስጋቢ የሆኑ ና የንግድ መለያ ቁጥር(Tin number) ያላቸው ተጫራቾች ስለ ጨረታዉ ዝርዝር ሁኔታ የሚገልጽ የጨረታ ሰነድ ለእያንዳንዳቸዉ 200/ሁለት መቶ ብር/ የማይመለስ በመክፈል ባሌ ጎባ መዳ ወላቡ ዩኒቨርሲቲ ሜድስን ፋኩልቲ ፊት ለፊት በሚገኘዉ የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሌ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 2 በመግዛት በጨረታው ላይ መሳተፍ ይችላሉ፡፡

2. ጨረታዉ ይህ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጨምሮ ለመጀመርያ ጊዜ የወጣ ለ15 ተከታታይ እንድሁም ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ 10 ቀናት ከፍት ሆኖ ይቆያል፡፡

3. ጨረታው የሚከፈትበት ና የሚዘጋበት ትከክለኛው ቀን ና ሰዓት በጨረታው ሰነድ ውስጥ ይገለፃል፡፡

4. ተጫራቾች ለጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና የሚሆን ካቀረቡት ጠቅላላ ዋጋ 5% በማስላት በባንክ በተረጋገጠ ደረሰኝ (CPO) ማስያዝ ይጠበቅባቸዋል፡፡

5. ድርጅቱ የተሻለ ዘዴ ካገኘ ጨረታዉን በከፊልም ሆነ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነዉ፡፡

ለተጨማሪ መረጃ ፡ በስልክ ቁጥር 022-661-1679 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡

የኦሮሚያ ደንና ዱር እንስሳት ድርጅት ባሴ ቅርንጫፍ

✨ messages.ai_summary
Oromia Forest and Wildlife Enterprise Bale Branch invites bids to buy standing bahir zaf trees—logs, poles, firewood, and charcoal—for construction use. Eligible bidders need a renewed trade license for sawmilling, wood splitting, tax compliance, VAT registration, and a TIN.
Save Tender