Tender Detail

Tender Details


በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ግዢዎችን መሳሪያዎችን ለመግዛት የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ፡፡

በልደታ ክ/ከተማ የህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ


ግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ በ2019 ዓ.ም በጀት ዓመት የሚያስፈልጋቸውን የተለያዩ ግዢዎችን መሳሪያዎችን ለመግዛት የወጣ የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ፡፡

ሎት 1 የዕዳት ማሰሪያዎች - 12,650.00 ብር ሎት 2 የጽህፈት መሳሪያዎች - 9,500.00 ብር ሎት 3 ህትመቶች - 3,500.00 ብር ሎት 4 የደብልብስና የደብልብስ ስፌት - 10,500.00 ብር ሎት 5 ቋሚ እቃዎች - 44,860.32 ብር ሎት 6 ለረዩ ልዩ እቃዎች - 200 ብር ሎት 7 ጥሀና - 13,949.05 ብር ሎት 8 የሚወገዱ ንብረቶች ሎት 9 የህክምና ዕቃዎች 4,700.00 ብር ሎት 10 ልዩ ልዩ መድሃኒቶች 50,000.00 ብር ከዚህ በላይ የተዘረዘሩ ሎቶችን ብቃት ያላቸው እና በመስኩ የተሰማሩ ተጫራቾችን አወዳድሮ መቤቱ ግዥ መፈፀም ይፈልጋል፡፡ በመሆኑም በዚህ መሰረት፡-

  1. በጨረታው ለመወዳደር ፍላጎት ያላቸውን ተጫራቾች የታደሰ ንግድ ፈቃድ፣ ቲን No እና ቫት ተመዝጋቢ የሆኑ የዘመኑ ግብር የከፈሉ በመንግስት ግን አስ ኤጀንሲ ድህረ ገጽ ላይ በአቅራቢዎች ምዝገባ ዝርዝር የተመዘገቡ የምስከር ወረቀት ማቅረብ የሚችሉ፡፡ ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ በባንክ የተረጋገጠ (c.po) ከጨረታው ሰነዳቸው ጋር በማስያዝ በተለየ ፖስታ አያይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
  2. ተጫራቾች ጨረታው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ከወጣበት አለት አንስቶ በተከታታይ የስራ ቀናት የማይመለስ ብር 400 በመከፈል በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ 3ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 302 በመምጣት የጨረታ ሰነዱን መግዛት ይችላሉ፡፡
  3. ተጫራቾች የመጫረቻ ሰነዳቸውን 1 ኦርጂናል እና ኮፒ በታሸገ ኢንቨሎፕ ማስታወቂያው ከወጣበት አለት ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናቶች በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ 3ኛ ፎቅ ቢሮ 302 ማስገባት ይጠበቅባቸዋል፡፡
  4. የጨረታ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን አንስቶ በአስራ አንደኛው ቀን ከጠዋት 3:00 ሰዓት ተዘግቶ በዛው እለት 3፡30 ሰዓት ተጫራቾች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በልደታ ከፍለ ከተማ ህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ 4ኛ ፎቅ የመሰብሰቢያ አዳራሽ ውስጥ ይከፈታል፡፡ የመክፈቻው ቀን ቅዳሜ እና እሁድ ወይም የበአል ቀን ከሆነ በሚቀጥለው የስራ ቀን በተጠቀሰው ተመሳሳይ የስራ ሰዓት ይከፈታል፡፡ በተጨማሪም መ/ቤቱ ባዘጋጀው ኦርጂናል የዋጋ ማቅረቢያ ሰነድ ላይ የፍላጎት መግለጫ ላይ ዋጋው በትክክል ያለ ስርዝ ድልዝ በጥንቃቄ እንዲሞላ በማድረግ ተጫራቾች ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡ ተጫራቾች የሚወዳደሩባቸውን ዕቃዎች ለእያንዳንዱ ከቫት ጋር በመደመር ዋጋ ማስቀመጥ ይጠበቅባቸዋል፡፡ በጨረታ መክፈቻ ላይ የተገኘ ተጫራች በውድድሩ ተቀባይነት የለውም።
  5. በጥቃቅንና አነስተኛ የተደራጁ ተጨራቶች መመሪያው ተፈፃሚ የሚሆነው በራሳቸው ማምረት በሚችሉት ብቻ ሲሆን አምራች ካልሆኑ ግን እንደማንኛውም ነጋዴ ሰነድ ገዝተው የሚወዳደሩ ይሆናል፡፡
  6. አሸናፊ ተጫራቾች ያሸነፉባቸውን እቃዎች በራሳቸው ትራንስፖርት ግዢ ፈጻሚው መ/ቤት ድረስ ማቅረብ ይጠበቅባቸዋል፡፡
  7. መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን ሙሉ በሙሉም ሆነ በከፊል የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡
  8. ለጨረታ የገባ ናሙና (6) ስድስት ወር ካለፈው ለተቋሙ ገቢ ይሆናል ተቋሙም ተጠያቂ አይሆንም፡፡
  9. ተጨራቾች ካሸነፉ በኋላ የጨረታ የውል ማስከበሪያ (cpo) 10% ማስያዝ አለባቸው፡፡

የመ/ቤቱ ቁጥር 0115150015/01115150083

አድራሻችን፡ ከፍተኛ ፍ/ቤት በሄለን ህንጻ በሚወስደው አስፋልት በቤኬር እንጻ ወደ ውስጥ 100 ሜትር ገባ ብሎ

 በልደታ ክ/ከተማ የህዳሴ ፍሬ ጤና ጣቢያ

✨ messages.ai_summary
Hidase Fire Health Station invites eligible suppliers to bid for various goods and equipment under ten lots, including medical supplies, medicines, office supplies, printing, uniforms, and fixed assets. Bidders must have a renewed business license, TIN, VAT registration, and tax clearance, and be registered on the government supplier portal.
Not stated in the notice: bid security. Check the original document or ask the issuer.
Save Tender