በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 (በጀት ዓመት ጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡
የአማራ ከልል ሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት
የግልፅ ጨረታ ማስታወቂያ
የጨረታ ቁጥር 02/19
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት በከተማ አስተዳደሩ ለሚገኙ ሴ/መ/ቤቶች ለ2019 (በጀት ዓመት ጥቅል ግዥ ከዚህ በታች የተዘረዘሩትን በግልፅ ጨረታ አወዳድሮ ለመግዛት ይፈልጋል፡
ሎት1 የጽሕፈት መሣሪያ ሎት 2 ቋሚ አላቂ - ሎት 3. የዕዳት እቃ ሎት 4 ኤሌክትሮኒከስ ሎት 5. ፈርኒቸር ሎት6 የመኪና ጎማ
- በዘመኑ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ያላቸው
- የግብር ከፋይ መለያ ቁጥር /TIN) ያላቸው እና የታደስ የንግድ ምዝገባ ምስከር ወረቀት በአቅራቢነት ማስረጃ ያላቸው
- ግዥውን ለመሳተፍ የተጨማሪ እሴት ታክስ /NAT/ ከፋይነት የተመዘገቡ መሆናቸውን የሚያረጋግጥ የምስክርነት ወረቀት እና የታከስ ከሪላንስ ማቅረብ የሚችሉ መሆን አለባቸው፡፡
- ተጫራቾች በጨረታ ለመሳተፍ ከላይ በተራ ቁጥር 1-3 የተጠቀሱትንና የሚመለከታቸውን ማስረጃዎች ፎቶ ኮፒ ከመጫረቻ ሰነዶቻቸው ጋር እያይዘው ማቅረብ አለባቸው
- የሚገዙ እቃዎችን አይነት ዝርዝር መግለጫ /ስፔስፊከሽን/ ከጨረታ ሰነዱ ማግኘት ይችላሉ
- ተጫራቾች የጨረታ ሰነዱን የማይመለስ ብር 300 /ሦስት መቶ ብር/ ብቻ በመከፈል ከግዥና ፋ/ን/አስ/ቡድን ቢሮ ቁጥር 5 ማግኘት ይችላሉ።
- ተጫራቾች የጨረታ ማስከበሪያ ዋስትና /ቢድ ቦንድ/ ለሚወዳደሩበት የእቃውን ጠቅላላ ዋጋ ለጽሕፈት መሣሪያ 17000 ብር፣ ለቋሚ አላቂ 2500 ብር፥ ለፅዳት እቃ 3000 ብር፣ ኤሌክትሮኒከስ 42000 ለመኪና ጎማ 10000 እና ፈርኒቸር 6000 ብር በባንክ በተረጋገጠ የክፍያ ትዕዛዝ /ሲፒ.አ/ ወይም በሁኔታ ላይያልተመሠረተ የባንክ ዋስትና ማስያዝ ይችላሉ።
- ማንኛውም ተጫራች የጨረታ ሰነዱን ሞልተው በመፈራረምና የድርጅቱን ከብ ማህተም በማድረግ ዋናና ኮፒውን በመለየት 2ቱንም ፖስታዎች ማለትም ዋናና ኮፒውን የተጫራቹን ስምና አድራሻ በጥንቃቄ በማሸግ ማስታወቂያው በጋዜጣ እየር ላይ ከወጣበት ተከታታይ ቀን ጀምሮ እስከ 11ኛው ቀን 3፡30 ድረስ ፅ/ቤቱ በተዘጋጀው ሳጥን ማስገባት ይኖርባቸዋል።
- ጨረታው ተጫራቾች ወይም ሕጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት በልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ጽ/ቤት ቢሮ ቁጥር 6 በ11ኛው ቀን ከጠዋቱ 3:31 ታሽጎ በዛው ቀን ከጠዋቱ ከ4፡00 ሰዓት ይከፈታል፡፡ 11ኛው ቀን በዓል ከሆነ በሚቀጥለው የሥራ ቀን ይከፈታል፡፡
- ተጫራቹ ናሙና ለሚያስፈልጋቸው እቃዎች መ/ቤቱ ባዘጋጀው ናሙና መሠረት እቃዎቹን በማየት ዋጋውን ሞልቶመቅረብ አለበት፡፡
- መ/ቤቱ ጨረታውን እንዳዋጭነቱ በተናጠል ወይም በጥቅል ሊሰጥ ይችላል፡፡
- መ/ቤቱ የተሻለ አማራጭ ካገኘ ጨረታውን በከፊልም ሆነ ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡
- እሸናፊ የሆነ ተጫራች በራሱ ወጪ ንብረቱን ቡልጋ ከተማ አስተዳደር ቅጥር ግቢ በማምጣት ንብረት ከፍል ገቢ ማድረግ አለበት።
- በዚህ ጨረታ ማስታወቂያ ላይ ያልተገለፁ በጨረታ ሰነዱ ላይ በዝርዝር ይገለፃሉ።
- በጨረታው ለመሳተፍ የሚፈልጉ ስለ ጨረታው ዝርዝር መረጃ ከፈለጉ ቢሮ ቁጥር 6 ድረስ በአካል በመገኘት ወይም በስልክ ቁጥር 0116739506 በመደወል ማግኘት ይችላሉ፡፡
አድራሻ፡- ከአዲስ አበባ ወደ ደብረ ብርሃን በሚወስደው መንገድ ከአዲስ አበባ 65 ኪሜ ርቀት ከፍቼ ገነት ከተማ አለፍ ብሎ
በአማራ ክልል በሰሜን ሸዋ ዞን የቡልጋ ከተማ አስተዳደር ገንዘብ ፅ/ቤት
✨ messages.ai_summary
Bulga Town Administration Finance Office seeks suppliers for office supplies, consumables, cleaning materials, electronics, furniture, and vehicle tires via open tender. Bidders must have a renewed business license, TIN, VAT registration, and tax clearance. Samples may be required.
