Tender Detail

Tender Details


የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ የእቃ እና የአገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በሸገር ከተማ ገላን ክ/ከ የሲዳ አዋሽ ወረዳ ገንዘብ ጽ/ቤት


የግልጽ ጨረታ ማስታወቂያ

ቁጥር፡-ኢፒድ 005/2019

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት በ2019 በጀት ዓመት ከዚህ በታች የተገለጹትን አገልግሎቶች በግልጽ ጨረታ የግዥ ዘዴ አወዳድሮ የእቃ እና የአገልግሎት ግዥ መግዛት ይፈልጋል፡፡

በዚህም መሠረት፡-

  • ሎት 1 የመኪና ሰርቪስ አካዎች
  • ሎት 2 የጅግጅጋ ከተማ የህትመት ስርጭት የመኪና ኪራይ ለአንድ አመት በውል የሚሰራ
  • ሎት 3 የሲዳማ ክልል ህትመት እና የሞተር ሳይክል ኪራይ ለአንድ አመት በውል የሚሰራ
  • ሎት 4 ልዩ ልዩ የመስተንግዶ ማቅረቢያ እቃዎች

ስለሆነም ፡- ቀጥሎ የተዘረዘሩትን መስፈርቶች የሚያሟሉ ተጫራቾች በውድድሩ መሳተፍ ይችላሉ።

  1. በሥራ ዘርፉ ህጋዊ የታደሰ የንግድ ፍቃድ ፣የንግድ ምዝገባ የምስክር ወረቀት፣የግብር ከፋይነት መለያ ቁጥር ምስክር ወረቀት፣የተጨማሪ እሴት ታክስ ተመዝጋቢነት ምስክር ወረቀት ፣በጨረታ ለመሳተፍ የሚያገለግል ታክስ ክሊራንስና በመንግስት ግዥ በአቅራቢነት የተመዘገቡ መሆን አለባቸው፡፡
  2. ዕጩ ተወዳዳሪዎች የጨረታ ሰነድ የማይመለስ ብር 100.00 (አንድ መቶ ብር) ለእያንዳንዱ ሎት በመክፈል ግዥውን አስመልክቶ የተዘጋጀውን የጨረታ ሰነድ ከኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ ግዥ ቡድን በአካል በመምጣት ይህ የጨረታ ማስታወቂያው በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከሚወጣበት ቀን ጀምሮ 16 ተከታታይ ቀናት በመውሰድ የሚወዳደሩበትን ዝርዝር ዋጋ ከቫት ጋር በመሙላት የጨረታ ሰነዱን በ4 በታሸገ ኢንቨሎፕ ኦሪጅናሉንና ኮፒዎቻቸውን ለየብቻ በማቅረብ ጉዳዩን አስመልክቶ በተዘጋጀው በአቅርቦት መምሪያ ግዥ ቡድን በሚገኘው የጨረታ ሳጥን ውስጥ ማስገባት አለባቸው፡፡
  3. ዕጩ ተወዳዳሪዎች ለጨረታ ማስከበሪያ የሚውል ብር
    • ለሎት 1 ብር 45,000.00
    • ለሎት 2 ብር 40,000.00
    • ለሎት 3 ብር 70,000.00
    • ለሎት 4 ብር 25,000.00
    በባንክ በተረጋገጠ ሲፒኦ/ቢድቦንድ ለጥቃቅንና አነስተኛ ተቋማት ከአደራጃቸው አካል የሚሰጥ ዋስትና ደብዳቤ ማስያዝ አለባቸው፡፡
  4. ጨረታው ዕጩ ተወዳዳሪዎች ወይም ህጋዊ ወኪሎቻቸው በተገኙበት ይህ የጨረታ ማስታወቂያ በአዲስ ዘመን ጋዜጣ ታትሞ ከወጣበት ቀን ጀምሮ 16ኛው የሥራ ቀን የጨረታ ሳጥኑ በአቅርቦት መምሪያ ከረፋዱ 4፡00 ሠዓት ታሽጎ በዕለቱ ከረፋዱ 4፡30 ሰዓት በኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት አቅርቦት መምሪያ ይከፈታል ፡፡ሆኖም ግን የመከፈቻ ቀኑ እሁድ ወይም የበዓል ቀን ከሆነ ቀጣይ ባለው የስራ ቀን የሚከፈት ይሆናል፡፡
  5. መ/ቤቱ የተሻለ መንገድ ካገኘ ጨረታውን በከፊል ወይም ሙሉ በሙሉ የመሰረዝ መብቱ የተጠበቀ ነው፡፡

ስልክ ቁጥር 011156 98 69

ኢሜይል procurement@press.et

አድራሻ ፡አራት ኪሎ ከብርሃንና ሰላም መተሚያ ድርጅት ፊትለፊት

የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት

✨ messages.ai_summary
Ethiopian Press Enterprise seeks vehicle garage services, annual vehicle rental for print distribution in Jigjiga, annual printing and motorcycle rental in Sidama, and catering supplies. Bidders must have a valid business license, tax registration, VAT certificate, tax clearance, and government supplier registration.
Save Tender